ባህል

Rate this item
(7 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ!“ሄሎ!”“ሄሎ ማን እንበል?”“አታላይ በፍረዱ፡፡”“አቶ አታላይ ከየት ነው የሚደውሉት?”“ከወይራ ሰፈር፡፡”“እሺ በተነሳው ጉዳይ ላይ ሀሳብዎን ይግለጹ፡፡”ሀሳብ አለን…በሞሪንሆና ቬንገር መካከል ስላለው ‘እንካ ስላንትያ’ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳዮችም… “በተነሳው ጉዳይ ላይ ሀሳብዎን ይግለጹ…” የሚለን እንፈልጋለን፡፡ ሁሉም ተልጦ፣ ተከትፎ፣ ተዘልዝሎ ድስቱ ከተጣደ በኋላ… “የዚህ…
Rate this item
(9 votes)
“ለካ በራሳችን ራሳችንን መርዳት፣ ማሻሻል፣ መለወጥ እንችላለን አልን” አቶ አበበ ብርሌ በአውሮፕላን ባህር ዳር ከተማ ገብቼ ወደ ማረፊያዬ ሆቴል ሄድኩኝ፡፡ ባህር ዳር እንደወትሮው ሞቅ ደመቅ እንዳለች ናት፡፡ ከእየሩሣሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ድርጅት ተጠሪ ጋር ሆነን በመጀመሪያ እንድጐበኝ በተዘጋጀው ፕሮግራም መሠረት፤ ጐህ…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! በፍጥነት ሚሊየነሮች በመፍጠር ‘ድፍን አፍሪካን ቀደምን’ ምናምን ነገር ተባለ አይደል! ይሁና…እንግዲህ ምን ይደረግ! ነገርዬውማ… “ከሠላሳ አንድ ዓመት በኋላ…” ሲባል እንደከረመው ይሄም ‘ማስፈንደቁ’ ትንሽ ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ አለ አይደል… በብዙ አሥርት ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ያጡ የነጡ ሰዎች በሞሉባት ሀገር፣ ሽቅብ…
Rate this item
(0 votes)
“ድሬ ወላድ-ነሽ፤ ሽለ-ሙቅ”በሀይቅ ከተከበበችው ደብረዘይት ጀምሬ በአዳማ የአሸዋ እምብርት አቋርጬ፣ አዋሳ ገባሁ፡፡ ከዚያ ወደ ደብረ ብርሃን ዘለቅሁና ድሬ ላይ አረፍኩ። የማህበረሰብ አቀፍ የሆኑትን ዕድሮች ህበርታቸውን፣ የሸማቾች ማህበራትን አቅም፣ እናት አባታቸውን ያጡ ህፃናትና ጧሪ - አልባ አረጋውያን የሚረዱበትን መንገድ፣ አየሁ፡፡ የአካባቢያቸውን…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ጥያቄ አለን፣ የቦሌ መንገድ ሲሠራ “ሶሪ ፎር ዘ ኢንኮንቪኒየንስ…” ምናምን የሚል ይቅርታ ቢጤ ነገር አንድ፣ ሁለት ቦታ ተቀምጦ ነበር…ታዲያ ምንሊክ አደባባይ አካባቢ ያልተደረገልን…በዚችም የመደብ ልዩነት አለ ማለት ነው? (ዘንድሮ እኮ ነገርዬው … ከእግር እስከ ራስ እየገረመመ ‘የብቃት…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው እትም ከአቶ ብርሃነ የድሬዳዋ አክሽን የበጐ አድራጐት ማህበር ሰብሳቢ ጋር ውይይት ስንጀምር ነበር ያቆምኩት፡፡ ከዛው እንቀጥል፡፡ “ምንድነው exactly (በትክክል) የምትፈልገው?” አሉኝ አቶ ብርሃነ፤ የማህበሩ ሰብሳቢ፡፡ እኔም፤ “ቢፈልጉ ስለራስዎ፣ ቢፈልጉ ስለ ድሬዳዋ፣ ቢፈልጉ ስለ ጄክዶ፣ ቢፈልጉ ስለማህበርዎ… የፈለገዎትን ይንገሩኝ! ለጽሑፍ…