ባህል

Rate this item
(14 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሚስት ነፍሰ ጡር ነች፡፡ ባል ማታ መሸት አድርጎ ይመጣል፡፡ እናላችሁ… ቤት ሲደርስ እራት እንዲበላ ሲጠየቅ፣ ከጓደኞቹ ጋር ውጪ መብላቱን ይናገራል። ይሄኔ ሚስት “ምን በላህ?” ብላ ትጠይቀዋለች፡፡ ባልም “የበግ ቅቅል…” ይላል፡፡ ከዛ ለሽ ይላሉ፡፡ ውድቅት ሌሊት ላይ ሚስት ድንገት ብድግ…
Monday, 27 January 2014 08:16

“ፉርሽ ባትሉኝ…”

Written by
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እምጥ ይግቡ ስምጥ ያላወቅነው፣ በፊት የ‘አደባባይ ፊት’ የሚባሉ አይነት የነበሩ ሰዎች አሉ አይደል…ግዴላችሁም፣ ምን አለ በሉኝ ዘንድሮ ምሰው ከገቡበት ጉድጓድ ምስው ወጥተው ብቅ ሳይሉ አይቀሩም፡፡ ከየትም ይሁን ከየት ብቻ ብቅ ብለው ሳንጠራቸው “እዚህ ነኝ” የሚሉን ይመስለኛል፡፡፡ አሀ…የ“ፉርሽ ባትሉኝ…” ዘመን…
Sunday, 19 January 2014 00:00

የአውራምባ የጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ዙምራ እና እኔ (የመጨረሻው ክፍል) ከትንሿ የኤግዚቢሽን አዳራሽ ተቀምጨ ዙምራን ስጠብቅ ብዙ ጥያቄዎች በህሊናዬ ተመላልሰዋል፡፡ ዕውን በህጻንነቴ የአዋቂ አብራሄ - ህሊና /Enlightenment/ ነበረኝ ያለው ልጅ ከወሎ ጐጃም ጐንደር ሄዶ ማስተማር የፈለገው? ፈጣሪ አስመልክቶት ነውን ወይስ የአእምሮው ፍጥረት ነው አስተሳሰቡን የሰረፀበት?…
Rate this item
(4 votes)
ሴት የወንድ ሥራ ብትሠራ ያባቷ ሥራ ነው፡፡ ወንድ የሴትን ሥራ ቢሠራ የእናቱ ሥራ ነው!! የጠብ ምንጭን ማስወገድ ሌላው ጉዳይ ነው፡፡ ጠብን አስወግደን ምድራዊ ገነትን ፈጥረን መሄድ አለብን (በማህል ልጁዋ መጣና እሱን እስክትሸኝ ታገስኩ፡፡) በተለይ በ80 ዓ.ም ደርግና ኢህአዴግ ተፋጠው ባሉበት…
Saturday, 11 January 2014 11:02

ወንዝ ለወንዝ መማማል…

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ በዛ ሰሞን አንድ ወዳጃችን አንድ ዝግጅት ላይ የሆነች ሴት ትጠራዋለች፡፡ ሴትዮ ስላላወቃት ለጊዜው ግራ ይገባዋል፡፡ ከዛ ትዝ ሲለው በደንብ የሚያውቃት ሴት ነች፡፡ አራት አምስት ዓመታት ገደማ አይቷት አያውቅም። “ወደ ፎርቲው እየተንደረደረች ነበር፡፡ አሁን…
Rate this item
(5 votes)
(ከተወካይ አሊያም የዙምራ ወራሽ፤ ነው ብዬ ካሰብኩት ከኑሩ ጋር ስለዙምራ የምናደርገው ውይይት ላይ ነበር ያለፈው የጉዞ ማስታወሻዬ የተቋረጠው ከዛው ልቀጥል)“ስለ ዙምራ እስቲ ንገረኝ?”“ዙምራ፤ ገና በልጅነቱ … ‘እያንዳንዱን ነገር እኔ እማየው ከተፈጥሮ ሥዕል ነው፡፡ ከዛ ተነስቼ ነው ሚዛኑን የማየው፡፡ አብዛኛውን ከወላጆቼ…