ባህል
“ነገም ሌላ ቀን ነው” በድጋሚ ታተመ ‘’GONE WITH THE WIND’’ በማርጋሬት ሚሼል ተደርሶ በባለቅኔ ነቢይ መኮንን፣ የአሥር ዓመታት የእሥር ቤት ቆይታ ውስጥ በሲጋራ ፖኬት አልሙኒዬሞች ወደ አማርኛ ተተርጉሞ፣ በ1982 ዓ.ም ‘’ነገም ሌላ ቀን ነው’’ በሚል ርዕስ ለኅትመት የበቃ ውድ መጸሐፍ…
Read 2288 times
Published in
ባህል
“--እስቲ ወንበር ይበዛብኛል፣ ሙገሳ ይበዛብኛል፣ ጭብጨባ ይበዛብኛል፣ ገንዘብ ይበዛብኛል፣ ቤቱም መኪናውም ይበዛብኛል..አይነት ነገሮችን ማለት ልመዱ በልልኝ፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰኔ የሚሉት ወር እንዴት ይዟችኋል! አሁንማ አንዱ ወር የሌላኛውን ወር ድንበር የገፋ ይመስል እየተቀላቀሉብን ተቸግረናል። ስሙኝማ... እንግዲህ ጨዋታም አይደል... ያለማጋነን ብዙዎቻችን የወጪው…
Read 1851 times
Published in
ባህል
ቴዲ አፍሮ እና “ሐ” ማዕረግ ጌታቸው ቴዎድሮስ ካሳሁንን (ቴዲ አፍሮን) ለመጀመሪያ ጊዜ ላገኘው ነው፡፡ የግቢው በር ተከፈተ፡፡ ጥቁር ቲ-ሸርት በቁምጣ ሱሪ ለብሶ አንዲት ክፍል በር ላይ ታየኝ። ሰላምታ ተለዋወጥን፡፡ “ሐ” ትባላለች አለኝ። የምተዋወቀው ነገር ባጣ ዞር አልኩ። የክፍሏ ስም እንደሆነ…
Read 1993 times
Published in
ባህል
#--ዘንድሮ መቼም የመካሪውም፣ የምክሩም አይነት ለወጥወጥ ብሏል፡፡ እናላችሁ... ከጥቂት ወራት በፊት ነው አሉ፡፡ የምታከብራቸው ሁለት የሥጋ ዘመዶቿ የሆነ የሳምንቱ መጨረሻ ቀን ለጥብቅ ጉዳይ እንደሚፈልጓትና አንደኛቸው ቤት እንደሚጠብቋት ነግረዋት የተባለው ቦታ ትሄዳለች፡፡ አጠራራቸው የተለመደ ስላልነበር...ማለት ለብቻዋ ተፈልጋ ስለማታውቅ መጨናነቋ አልቀረም፡፡ ካገኘቻቸው…
Read 1646 times
Published in
ባህል
"--አንድ የሆነ እቃ ሊገዛ ሄዶ ከጥቂት ቀናት በፊት ስምንት መቶ ብር የነበረው ዋጋ በአንድ ጊዜ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ብር የሆነበት ወዳጃችን ቢቸግረው “ዝም ነው እንጂ ሌላ ምን ማድረግ ይቻላል!” ነው ያለው፡፡ እናላችሁ... ገና ከአሁኑ በየቦታው በዚህም በዛም እቃ ላይ…
Read 1805 times
Published in
ባህል
በልጅነቷ በጋዜጠኝነት ፍቅር የወደቀችው ብዙ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ካኖሩት መካከል አንዷ ናት፡፡ በተለይ ከ1962-1983 ለ21 አመታት በሚድያው ዘርፍ ናኝታበታለች፡፡ መነን መጽሄት ላይ ሰርታለች። አዲስ ዘመንም ቤቷ ነበር፡፡ ብዙ ወንድም አገኘሁ አለሙ ለአመታት መኖርያዋን በካናዳ ያደረገች ሲሆን ከ…
Read 1809 times
Published in
ባህል