ባህል

Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁማ!ስሙኝማ… ‘ቺክን’ እንኳን በአቅሟ “ሦስት መቶ ሀምሳ ብር!” የዘንድሮውማ በዛና ግራ አጋባን፡፡ እኔ የምለው…እንዴት ነው እዚህ አገር ነገሩ ሁሉ መላ ቅጡ እንዲህ የጠፋው! ‘ቺክን’ እንኳን በአቅሟ “ሦስት መቶ ሀምሳ ብር!”እኔ የምለው… የማይጨምር ምንም ነገር ላይኖር…
Rate this item
(5 votes)
የአገራችንን የኢኮኖሚ እድገት የሚያበስሩ ዜናዎችን በየግዜው በሚዲያ እንሰማለን፡፡ ሆስፒታሎች፤ ፋብሪካዎች፤ ት/ቤቶች፤ ድልድዮች ወዘተ የመሳሰሉ መሰረተ ልማቶች መንግስት መስራቱን በሰማሁ ቁጥር የላቀ ደስታ ይሰማኛል፤ እሰየው! ብራቮ ኢትዮጵያ እላለሁ፡፡ እነዚህ መሰረተ ልማቶች ሰፋ ባለ እቅድ፤ ብዙ ልፋትና የህዝብ ገንዘብ ፈሶባቸው ለህዝብ አገልግሎት…
Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ ለሚነሱ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች የተቀናጀ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የተጠንቀቅ ሃይል ማቋቋሚያ አዋጅ እንዲሁም የዲፕሎማቲክና የሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ዜጐች የቻይና ቪዛን የሚያስቀር አዋጅን ጨምሮ ሌሎች ስድስት አዋጆች ፀድቀዋል፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም ካፀደቃቸው አዋጆች መካከል…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!ቀለልና ዘና ያለ፣ በሦስተኛው ቀን የማያነጫንጭና ከራስና ከሌሎች ጋር የማያጣላ በዓል ይሁንልንማ! ኑሮን የማያስጠላ የበዓል ሰሞን ያድርግልንማ! የምር ግን በዓል ስንቀበል እንዴት እንደሆነ ልብ ብላችሁልኛል? በቃ ምን አለፋችሁ…ድፍን አገር በቁመትም ይሁን በክብደት ቅደም ተከተል ተሰልፎ…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁማ!እንኳንም ለሆሳእና አደረሳችሁማ!እንግዲህ የሠርጉም ወቅት እንደገና ደረሰ አይደል! ለሙሽሮች ቢኖርም ባይኖርም መልካም ‘አከንባሎ ሰበራ’ ይሁንላችሁማ! መመኘትን ማን አየብን! እሷዬዋ…“ታውቃለህ፣ አንተን ያገባሁ ጊዜ ደደብ ነበርኩ…” ስትለው፤ እሱዬው ምን ቢላት ጥሩ ነው… “እኔ ፍቅር ይዞኝ ስለነበር ደደብነትሽ አልታየኝም ነበር” ብሏት እርፍ!…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው ጓደኛውን… “እስቲ የወር ገቢህን ለምን፣ ለምን እንደምታውለው ንገረኝ…” ይለዋል፡፡ ጓደኝየውም ያብራራለት ገባ… “ሠላሳ ከመቶ ለቤት ኪራይ፣ ሠላሳ ከመቶ ለልብስ፣ አርባ ከመቶ ለምግብ፣ አርባ ከመቶ ደግሞ ለመዝናኛ፣” ይለዋል፡፡ሰውየው ሂሳቡን ሲያሰላ የጓደኛው ወጪ ከሚያገኘው የወር ገቢ ይበልጥበታል፡፡ “አሁን የነገርከኝ እኮ…