Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
“ተስፋ ኢንተርቴይመንት” ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የቴአትር ፌስቲቫል ባለፈው ሰኞ መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን 10 ቴአትሮችን አወዳድሮ ኮከብ ተዋንያን፣ አዘጋጅ፣ ደራሲና በአጠቃላይ አቀራረብ በሚሉ ዘርፎች 14 ተሸላሚዎችን በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዳራሽ ሸልሟል፡፡ ተመልካች የሰጠው ድምጽ 60 ከመቶ፣…
Rate this item
(0 votes)
ወደ ራሴ ልመለስ በርካታ ወራት ቃተትኩ። ከውስጤ የሚፈልቁና አንዳንዴም ለራሴው እንግዳ የሆኑ ጣፋጭ ዜማዎችን መስማት ናፈቀኝ። በኔ ውስጥ የሚዘምረው እርሱ ወደ የት ተሰወረ? ነው ወይስ ዜማዎቹ ነውጥና ጫጫታ ውስጥ ተውጠው ልሰማቸው ተሳነኝ? ትናንት ትልቅ ነው ከተባለ የሥዕል ትርዒት ላይ ነበርኩ።…
Rate this item
(0 votes)
የሀገር ጀግና - የልብ ሀውልት፣ የፈጠራም ጉልበት ይመስለኛል፡፡ ልጅነት፤ ገና ባልቆሸሸና በተራበ ፍላጐት ያገኙትን፣ የሚጐርሱበት ስለሆነ በተለያዩ ሰዎች እንደሚቀረጽ ጥሬ ድንጋይ ነው፡፡ ትልቅ ሆነው ወደ ኋላ በተመለከቱ ቁጥር ብዙ ድምፆች፣ ብዙ ንባቦች፣ ብዙ ቃሎች፣ በልብ ውስጥ ተጠራቅመው ይገኛሉ፡፡ ለምሳሌ የአሜሪካ…
Wednesday, 04 April 2012 10:50

እንደኔና እንዳንቺ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዓመታት ነጉደዋል። ቅጠሎችም ደርቀው ረግፈዋል።የተዘራው አጎነቆለ። ያሸተው ተበላ። የምሥራቅ ነፋስ በሔድንበት መንገድ ለእልፍ ጊዜ ተመላልሷል። የጽጌረዳ ግንዶች አያሌ ትውልዶች በላያችን ላይ አለፉ። ለፍቅራችን ቡራኬ ከዚህ ግንድ ቅርንጫፍ የቀጠፍነው እምቡጥ ስንተኛው ትውልድ ይሆን? እሾኩ አያምም ከተሸረከተው መዳፍ ውስጥ የሚንረዠረዠረው ደም አያስደነግጥም።…
Wednesday, 04 April 2012 10:35

የፍልስፍና እናቶች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሀ. ማነን? ለ. ከየት መጣን? ሐ. ማን አመጣን? መ. እዚህ ምን እንፈይዳለን? ሠ. መሄጃችን ወዴት ነው? ረ. ወዘተረፈ (…) ዳርዳርታችን ከምንጭ ውሃ የጠራ (ኮለለለለለ…ያለ) በመሆኑ ማብራሪያ ማከል ደክሞ ማድከም በመሆኑ (ላለማድከም መፈለጋችንን የገለጽንበት መንገድ እራሱ አድካሚ በመሆኑ) ወደ ጉዳያችን ቀጥታ!!…
Wednesday, 04 April 2012 10:43

እንደ ስብሐት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የስብሃት ለአብ የማያልቁ የብዕር ትሩፋቶች አንጋፋው ደራሲ ስብሃት ለአብ ገ/እግዚአብሔር ላለፉት 50 ዓመታት በብዕሩ አያሌ ጥበቦችን፣ ፍልስፍናዎችን፣ ሃሳቦችንና እውቀቶችን ሲዘራ የኖረ የሥነ ፅሁፍ ገበሬ ነበር፡፡ እንዳለመታደል ሆነና ግን የሚገባውን ክብርና ዕውቅና ሳያገኝ አለፈ፡፡ ክብር አላገኘም ብቻ ሳይሆን ጫንቃው ከሚሸከመው በላይ…