Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 19 May 2012 11:00

የስልክ ውይይት

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሃሳብን የሚገድል ሃሳብ አለ” አለ አቶ 0911…የማያውቀው ስልክ ላይ ከደወለ በኋላ፡፡ “ምን ማለትህ ነው?” ብሎ መለሰ ልጅ እግሩ ሲም 0924 …ሲሙ ከቴሌ የወጣበት ዘመን ልጅ እና አባትነትን ይለያያል፡ “ምን ማለቴ መሰለህ…እምነት አንድ የሀሳብ አይነት ነው፡፡ እውቀት ወይንም ምክንኒያታዊነት ደግሞ ሌላ…
Rate this item
(0 votes)
የዓለም ሎሪየት ታላቅ ባለቅኔ አንትሮፖሎጂስት እና ኢጂፕቶሎጂስት፣ የኮሜርስ ምሩቅ የህግ እውቀት ባለሙያ ጥዑመ ልሣን (ልዩ የትረካ ችሎታ ያለው) ተመራማሪ፣ ፀሐፌ ተውኔት ደራሲና ተርጓሚ ፀጋዬ ገብረ መድህን ቀዌሣ፤ ዛሬ በአፀደ ሥጋ ከእኛ ጋር ቢኖር ኖሮ በሥነ ጽሑፍከፍተኛውን ዓለም አቀፍ የሥነ ጽሑፍ…
Rate this item
(1 Vote)
“ATHENS” የምትል የቱሪስት ስዕላዊ ማነቃቂያ በሉት ማጥመጃ ማማለያ አጋጥማኝ፣ ለቱሪስት የተተኮሰው ተባራሪ እኔን ችስታውን አገኘኝ፡፡ የችስታ ቱሪስት የለውም፤ ቢኖርም የክብር ሥሙ የእግዜር እንግዳ ነውና ከአገር ውስጥ የእግር በረራ ውጭ አለማቀፉ ውስጥ የለበትም፡፡ የምናብ በረራ ግን የሚከለክለው የለም (የከሸፈ የእግዜር እንግዳ…
Rate this item
(0 votes)
ከአስተማሪው ጓደኛዬ ጋር ሁለት ጠባብ ክፍሎች ያሏት ቤት ውስጥ ተዳብለን መኖር የጀመርንበት ጊዜ ከሁለታችንም ልቦና በመላመድ ዝንጋኤ ተውጦ ጠፍቷል፡፡ ምናልባት ይሄ የክራሞታችንን ስምረት ይጠቁም ይሆናል፡፡ ጥምረትስ ቢሆን “የተወለደበትን” ቀን አስቆጥሮ የሚያስረግመው መንገራገጭ ሲበዛበት አይደል? መርፌና ክር አድርጐ ያዋሃደን እንግዲህ ከኑሮ…
Rate this item
(2 votes)
ሚያዝያ 29 ቀን 2004 ዓ.ም አመሻሽ ላይ፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ከአፍ እስከ ገደፍ በታዳሚ ተጨናንቋል፡፡ ከጓዳ እስከ ደጃፍ በቀይቀለም አሸብርቋል፡፡ደራሲና ዳይሬክተር ቅድስት ባየልኝ ከአመታት ልፋትና ድካም በኋላ ከአትላንቲክ ባሻገር የደገሰችውን ሦስተኛ ፅዋዋን ‘ከአትላንቲክ ባሻገር’ን ይዛ ወደ አገሯ ተመልሳለች፡፡የጥበብ ፅዋዋን ለአገሯ ልጆች…
Sunday, 06 May 2012 15:32

ጊዜ

Written by
Rate this item
(0 votes)
፩ የሌሊቱ ጸጥታ የነፍስን አጥንት ይሰረስር ይመስላል።ብርዱ የዋዛ አይደለም።ከሰዓታት በፊት ስስ ካፊያ ነበር። ከቤቱ ክዳን አሸንዳ የታቆረ የጠፈጠፍ አንኳር ከታዛው ሥር ባለው ጉርድ ጣሳ ውስጥ ‘ጧ! ጧ!’ እያለ ይንከባለላል። የግድግዳው ሠዓት ‘ቀጭ! ቀጭ!’ እያለ ከጠፈጠፉ የጣሳ ድምፅ ጋር አብሯል። ሌሊቱ…