Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ዛሬ የምናወጋው ስለፍቅር ነው፡፡ ፍቅር ስላችሁ ደግሞ የእናት አገር ፍቅር ወይም ደግሞ የጥበብ ፍቅር አሊያም ሌላ አይነት የፍቅር ዘርፍ አይደለም፡፡ በቀጥታ ስለወንድና ሴት ልጅ ፍቅር ነው የማወጋችሁ - ፈረንጆቹ Romantic Love ስለሚሉት፡፡ ግን ብቻዬን አይደለሁም፡፡ ከአንዲት አሜሪካዊት የRomantic love ባለሙያ…
Saturday, 19 November 2011 14:56

ያመኑትን ማወቅ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ምንም ነገር በማይታወቅበት ሁኔታ … ምንም ነገር አይከለከልም፡፡ ለመከልከል እና ለመፍቀድም … ቀዳሚው ነገር እውቀት ነው፡፡ …ያመኑትን ማወቅ፤ ያወቁትንም ማመን፡፡ለምሳሌ የእግር ኳስ ጨዋታ አለ፡፡ በጨዋታው ላይ ኳሷ መረብ ላይ በተጫዋቹ ተለግታ ትገባለች፡፡ “ጐል” ተብሎ ይጠራል፡፡ ነገር ግን ጐልን ብቻ በመመልከት…
Saturday, 12 November 2011 08:28

ቃላትን ዘላለማዊ ማድረግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተሰማ ሀብተሚካኤል በ1951 ዓ.ም ባሳተሙት ከሳቴ ብርሃን የአማርኛ መዝገበ ቃላት መጽሐፍ መግቢያ ላይ አማርኛ ቋንቋ ግእዝን ተክቶ ለንግግር በብዙኃኑ እየተመረጠ ከመጣ በኋላ ብዙ ዓመታትን ሲያስቆጥር መዝገበ ቃላት የሚያዘጋጅለት በማጣቱ ምክንያት የደረሰውን ጉዳት ሲገልጹ፡- “በልዩ ልዩ የዐምሐራ አገሮች ውስጥ ይነገር የነበረውን…
Rate this item
(0 votes)
ኪነ ጥበብ በንፁሐን ልቦና ውስጥ የምትወለድ፣ ሀገሯም ንፁህ ተፈጥሮ ከተቀዳጀችው ከእውነት ዘንድ ነው፡፡ ኪነ ጥበብ ከተማዋ እውነት ነው ስንል በዝምታ፣ በፀጥታ፣ በእርጋታ ውስጥ ያለን ሃይል ያለፍርሃት መግለጽ ትችላለች እያልን ነው፡፡ የፈጠራ ሰዎች ያዩትንና የተሰማቸውን እውነት ያለ ይሉኝታና ፍርሀት እንደ ሕፃናት…
Rate this item
(0 votes)
በዚህች አጭር ጽሑፌ የማወጋችሁ ኤልዛቤት ጊልበርት ከተባለች አሜሪካዊት ደራሲ የሰማሁትን ንግግር ነው፡፡ ከደራሲዋ ጋር ፊት ለፊት ተገናኝቶ የማውራት ዕድል አልገጠመኝም፡፡ በዲቪዲ የተቀረፀውን ንግግሯን የሰማና የተመለከተ ደራሲዋን አግኝቶ ለማውራት ቢቋምጥ ግን አትፍረዱበት፡፡ ንግግሯ ይጥማል፡፡ ሌክቸር የምታደርግ ሳይሆን አጠገባችን ተቀምጣ የሚጣፍጥ ወግ…
Rate this item
(0 votes)
ቀኑንና ዕለቱን በትክክል ባላስታውስም 2001 ዓ.ም ታህሳስ ወር ላይ፤ ስፍራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ነው፡፡ አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አንድ ዝግጅት አዘጋጅቶ ነበር፡፡ የዕለቱ ዝግጅት መታሰቢያነቱ ለታዋቂው የፊልም ባለሙያ ሚሼል ፓፓቲከስ እንደነበር ትዝ ይለኛል፡፡ የዕለቱ የክብር እንግዳ የቀድሞው የባህል ቱሪዝም ሚኒስትር…