ጥበብ
ስለ ኢትዮጵያ ማንነትና ታሪክ፤ ስለ አገራችን ባህልና አዝማሚያ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጥያቄዎችን በማንሳት፤ ከቴዲ አፍሮ ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ባለፈው ሳምንት ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው የመጨረሻ ክፍል፤ በአንድ ርእሰ ጉዳይ ላይ እናተኩራለን - የኪነጥበብ ፈጠራ ላይ። የመረጥነው ርእሰ ጉዳይ፤ በጣም አስፈላጊ…
Read 4445 times
Published in
ጥበብ
አንድ የሆነ ሠነፍ የት እንዳለ ስለማያውቅ በደረሰበት መመላለስ አይችልም፡፡ ተመሳሳዮች በሚጓዙበት ፈንጠር - ፈንጠር - ብሎ - ይሮጣል እንጂ… “ልክ መድረኩ እንደሠፋው…ዳንስ..እንደማይችል - ተራ- ዘፋኝ”…መፈናጠርና መደነቅ …የማስመሰልና…የመቻል…ልዩነቶች ናቸውና፡፡ -1- እኔ አንድና ተመሣሣይ ፍፁም አንድ አይደለም፡፡ … ብዙ የሚለያይ ነገር ያላቸው…
Read 3191 times
Published in
ጥበብ
አመድ የላሰች ኪነት ዛሬ በ “ኪነ-ጥበብ “ ዙሪያ ጥቂት ነገር ልል ወደድኩ፡፡ አትኩሮቴ ደግሞ ቅዥቢነትን በልክነት በሰደረው ህመምተኛ የኪነጥበብ አንጃ ላይ ነው፡፡ ኪነ-ጥበብ የየትኛውንም ጎራ የህይወት ጉድባና ስርጓጉ በብዙ ጥፍጥናና ጥበባዊ ለዛ፣ ለህይወት ተዋናዩ ሰብአዊ ፍጥረት እንዲደርሱ የማድረግ ዘርፈ ብዙ…
Read 2156 times
Published in
ጥበብ
“ይሄማ የህፃን ልጅ ጨዋታ ማለት እኮ ነው! የጀግኖች ተግባር ግን በትክክለኛው ጦር ነው፤ ለዚህ ደግሞ የሚስተካከለኝ የለምና ከሃበሻ ውስጥ የሚሞክረኝ ካለ ዝግጁ ነኝ”በአካባቢው አየር ላይ ምላጭ ይነፍሳል፡፡ ገላ ላይ ስውር ሰንበር ጠሎ የሚያልፍ፡፡ የቀኑ ራስ የሚያስት ሃሩር ከማለፈ ወዲያው ቆዳ…
Read 2996 times
Published in
ጥበብ
ሁሉም ተዋናይ ቢያንስ አንድ ጊዜ ፊልም ዳይሬክት ማድረግ አለበት - በፊልም ሥራ ወቅት ያለውን ችግር የመረዳት ትዕግስት እንዲላበስ፡፡ በእርግጥ ሁሉም ዳይሬክተርም መተወን አለበት፡፡ ክሊንት ኢስትውድ (አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይና ዳይሬክተር) ስለተመልካቾች ሙዚቃ ስጫወት ተመልካቹ ካንጓጠጠኝ ሙዚቃውን እየተሳደበ ነው፤ ስለዚህ መጫወቱን አቆማለሁ፡፡…
Read 2068 times
Published in
ጥበብ
አቶ ቀረመንዝ ያለሴት ረዥም አመታትን ኖሯል፡፡ ያለሴትን በደንብ አብራራው ካላችሁኝ ከሴት ጋር ሳያወራ፣ ሳይተኛ፣ ሳይስቅ፣ ሳይሰዳደብ፣ ሳይፋቀር…ምንም ሳያደርግ እላችኋለሁ፡፡ በረዥም የእድሜ ዘመን ውስጥ ወደ የትም ያልተጠጋጋ ተመሳሳይ ህይወትን መኖር የኑሮን ርዝመት ያሳጥረዋል፡፡ ይህ ከሆነ ዛሬ ላይ አቶ ቀረመንዝ አንድ አመቴ…
Read 2580 times
Published in
ጥበብ