ጥበብ

Sunday, 24 March 2024 00:00

ማንበብ ከሞትም ያድናል!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከዛሬ 42 ዓመታት በፊት አንድ ጓደኛዬ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል አባል ሆኖ ተቀጠረ። ዘመኑ ቀይ ሽብር፣ ነጭ ሽብር ጋብ ያለበት፣ ወጣቱ ትውልድ ቅስመ ሰባራ የሆነበት፣ ምንም የሥራ እድል የሌለበት፣ ብሔራዊ ውትድርና የታወጀበት፣ አንድ ለእናቱ የሆነው ዩንቨርስቲ ጥቂት ተማሪዎች የሚቀበልበት ጊዜ ስለሆነ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለውለታ፣ Francis Falceto ‹‹About Ethiopian Music(s) and their Heritage›› በተሰኘ መጣጥፉ በሞሐሙድ አሕመድ ‹‹ኧረ መላ መላ›› በሚል ዘፈን አስገዳጅነት የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለመውደድ እና ለመገምገም በቃሁ ይልና፤ በሃቲቱ አክሎ በኢትዮጵያ/የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ የሚመለከተው አካል ሙዚቃን በቅርስነት መመዝገብ እንዳለባቸው ብዙ…
Rate this item
(1 Vote)
መግቢያ ይህ ኂሳዊ መጣጥፍ ትዝታሽን ለእኔ፣ ትዝታዬ ለአንቺ (2012) በተሰኘ በእሱባለዉ አበራ ንጉሤ የተጻፈ ረጅም ልብ ወለድ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ይኸ ሥራ በርካታ ጠጣር የህልዉና ጉዳዮች በጥልቀት የተዳሰሱበት፣ የደራሲዉንም በሳልነት የመሰከረ ሸጋ ሥራ ነዉ፡፡ በእዚህ ሥራ እሱባለዉ በሥነ ጽሑፍ እና…
Rate this item
(3 votes)
--ዮናስ እንደሚነግረን፣ ሐበሻ በአፉ በታሪኩና አባቶቹ ባጎናፀፉት ነፃነቱ የሚኮራ መሆኑን የሚደሰኩር፤ በገሀድ ግን ኅሊናዉ በፈረንጅ ባሕል ቅኝ የተገዛ ሎሌ ነዉ፡፡ ሐበሻ ድህነቱን ከአድማስ ማዶ ተሰዶ ሊያራግፍ የሚመኝ፣ በአፉ አገሬን እወዳለሁ የሚል፣ በገሀድ ግን እትብቱ የተቀበረበትን አፈር ሽሽት የባሕር ሲሳይ መሆንን…
Rate this item
(1 Vote)
መስከንተሪያ፡-አጭር ልብ-ወለድ ከዕድሜው አንጻር አጭር፣ ከቃላት አጠቃቀሙ ረገድ ቁጥብ፣ በሕዋ ጊዜ ዑደት/space time continuum በኩል የተፋጠነ ነው፤ ከገጸ-ባሕሪይው ይልቅ ለክስተቶቹ/incidents ትኩረት ይሰጥና ሰፊ የፈጠራ ዕድልንና ምናባዊነትን ለደራሲው ያመቻቻል፤ ከዘውግ ይልቅ ገጸ-ሰብ ፈጥረው የመተረክ ምቾት እዚህ አጭር ልብወለድ ውስጥ መሆኑ ዕሙን…
Rate this item
(2 votes)
ማንይንገረው ሸንቁጥሀብታሙ አለባቸው ቀደም ባሉ ጊዜያት አውሮራ፣ የሱፍ አበባ፣ የቄሳር እንባ፣ አንፋሮ፣ ህንፍሽፍሽ የተባሉ የአገራችን ታሪክና ፖለቲካ ላይ ያጠነጠኑ ልብ ወለድ መጻሕፍትን አበርክቶልናል፡፡ ከዚህ በተጓዳኝም “ታላቁ ተቃርኖ” በሚል ርዕስ አንድ ኢ-ልብወለዳዊ መጽሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ በዚህ ኢ-ልብወለዳዊ መጽሐፉ ውስጥ የሚከተሉት ሃሳቦች…
Page 1 of 247