ጥበብ
‹‹አልገባኝምና መቼም አልፈታውም፤የምኞትን ፈረስ፣ ልጓም አይገታውም፤››ቴዎድሮስ ታደሠ 1977 ዓ.ም ላይ በ‹‹ሉባንጃዬ›› አልበም ሥራውን ጀመረ፤ የዜማ ደራሲ እንደሆነ ይታወቃል፤ ‹‹ሉባንጃዬ››፣ ‹‹ምን አሉ››፣ ‹‹ዝምታ›› እና ሌሎች የዜማ ድርሰቶቹ ናቸው፤ የግጥም ሀሳብም ያቀርባል፤ ዜማ ሲያጠና ጎበዝ ነው፤ የአስቴር አወቀን ‹‹እትቱ›› በመድረስም ሆነ በማጥናትና…
Read 310 times
Published in
ጥበብ
https://youtu.be/k-llnz_sfro?si=Sr1-RWyz4-25MfPi
Read 348 times
Published in
ጥበብ
https://youtu.be/eDfloxakiw0?si=8Hk6mfRU7k-NGRRS
Read 349 times
Published in
ጥበብ
ቤርሙዳ ትራይአንግል በአትላንቲክ ውቅያኖስ የሚገኝ የሰዎች፣ የአውሮፕላኖች፣ የመርከቦች ደብዛ ይጠፋበታል፣ እዚያ የገባም አይገኝም የተባለለት ሥፍራ ነው፡፡ ቤርሙዳ የገባ አይወጣም፡፡ ይኑር ይሙት አይታወቅም፡፡ የእኛው ሀገር ውድ ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማም እስካሁን ሕይወቱ አለፈ ብሎ ያረጋገጠም ሆነ የለም በዚህ አለ የሚለን አልተገኘም፡፡…
Read 467 times
Published in
ጥበብ
“ጎተ የአጭር ልቦለድ ቡፌ ነው ያቀረበልን“መስዑድ ጀማል እባላለሁ፡፡ በ“ሠላሳዎቹ“ መድበል ውስጥ “ወሎ ሎጂ“ የተሰኘ ሥራዬ ታትሞልኛል፡፡ በሙያዬ በአማራ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን (አሚኮ) ጋዜጠኛ ነኝ፡፡ድርሰትህ በ“ሠላሳዎቹ“ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ውስጥ በመካተቱ ምን ዓይነት ስሜት ፈጠረብህ? ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ዕድል ገጥሞህ ያውቃል? የራስህን…
Read 508 times
Published in
ጥበብ
“እድል መሰጠቱ በራሱ በጣም ትልቅ ነገር ነው”ነዋል አቡበክር እባላለሁ። በሙያዬ የሚዲያ ባለሞያ ነኝ። በ“ሠላሳዎቹ“ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ፅሁፎቻቸው ከታተመላቸው 30 ወጣት ፀሀፍት አንዷ ነኝ። ‘’የክራሩ ክር’ የሚል ድርሰቴ በመድበሉ ውስጥ ታትሞልኛል፡፡ድርሰትሽ በ“ሠላሳዎቹ “ የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ በመካተቱ ምን ዓይነት…
Read 640 times
Published in
ጥበብ