Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ሦስቱ ልቦለዳዊ ተረቶች ከወጡበት ዘመን አንጻር ሲፈከሩ ምን ይላሉ? በብርሃኑ ገበየሁ ጥናታዊ ስራ የሀዲስ ተረቶች ለምን ይሆን ያልተካተቱት? ፈር መያዣ- የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ግንባታ ሲቋቋም መጠሪያውንና መታሰቢያነቱን ለታላቁ ደራሲያችን ለሀዲስ አለማየሁ ማድረጉን ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ…
Rate this item
(6 votes)
ንግግር ሲያንቀላፋ በምን ይቀሰቀሳል? ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት ታልሞ የተዘጋጀውን መፅሃፍ ነው ለዛሬ የማስቃኛችሁ፡፡ “አሻንቲ” ተብሎ የሚጠራ ነገደ ሕዝብ የዕድሜ ባለፀጎችና ምሁራን በበኩላቸው ለዚህ ጥያቄ ሲመልሱ “ንግግር ሲያንቀላፋ ታሪክና ምሳሌዎች ሞተር ሆነው ቀስቅሰው ያስነሱታል” ይላሉ፡፡ በርካታ አዝናኝ ቁምነገሮችን ያካተተውና “አምስተኛው…
Rate this item
(0 votes)
ጊዜው ወደ አመሻሽ ላይ ነው፤ የቤቴልሔም ከተማ በእንግዶች ጫጫታ ተሞልታለች፡፡ እንግዶቹ በየሰው ቤት ስፍራ ስፍራቸውን ይዘዋል፡፡ ይበላሉ፣ ይጠጣሉ፣ ይዘፍናሉ፡፡ አንዳንዶቹ በቡድን በቡድን ሆነው ስለህዝቡ ቆጠራ፣ ስለወቅቱ ፖለቲካ ያወጋሉ፡፡ የቤተልሔም ከተማ እንደዛሬው ሆና አታውቅም፡፡ የከተማው ሕዝብ እንግዶቹን ለመቀበል ተፍ ተፍ ይላል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በብርሃኑ ገበየሁ “ልቦለድ እንደ ርዕዮተዓለም መገለጫ” በሚለው ጥናታዊ ስራ የሀዲስን ተረቶች ለምን ይሆን ያልተካተቱት? ተረት “እንደ ርዕዮተ ዓለም መገለጫ” ፈርመያዣ- ከሳምንት በፊት የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ግንባታ ሲቋቋም መጠሪያውንና መታሰቢያነቱን ለታላቁ ደራሲያችን ለሀዲስ አለማየሁ ማድረጉ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ይፋ…
Friday, 06 January 2012 11:32

ማራኪዕርገት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የቀበሌ አርባ ሁለት ፅህፈትቤት ፀጥ ብሏል … ሰፊ ግቢ ነው፡፡ የግቢውን የጀርባ አጥር የኋላ ግድግዳዉ አድርጎ የተነሣ ትልቅ፣ ባለ አንድ ፎቅ ሕንፃ የግቢውን አጋማሽ ይዞታል፡፡ ከሲሚንቶ ይልቅ ብረትና መስታወት የሚበዛበት ብርሀናማ፣ ግሩም ሕንፃ ነው፡፡ ከኮብላይ የተወረሰ፡፡ የግቢውን ግራና ቀኝ የግንብ…
Rate this item
(1 Vote)
ዕለቱ በዓለ-ልደት ነውና ስለወልድ እግዚአብሔር ማውጋቱ የተለመደ ነው፡፡ “ገና በሙክቱ፣ ሁዳዴም በሕልበቱ ይታወቃል” ይባል እንጂ አንዳንዴ እንደውም “ገና-ገና” በሚለው የመገናኛ ብዙሃን ወግ እና ዘፈን ነው የሚታወቀው፤ ሙክት ድሮ በመቅረቱ፡፡ዛሬ-በበዓለ-ልደተ-ክርስቶስ ዋዜማ የማጫውታችሁ ያልጠበቃችሁት እንደሚሆን እገምታለሁ፡፡ በዚች ቅድስት አገር ስለ ቅድስና ላይ-ታች…