Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 16 June 2012 09:34

ሁዳድ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ይሄማ የህፃን ልጅ ጨዋታ ማለት እኮ ነው! የጀግኖች ተግባር ግን በትክክለኛው ጦር ነው፤ ለዚህ ደግሞ የሚስተካከለኝ የለምና ከሃበሻ ውስጥ የሚሞክረኝ ካለ ዝግጁ ነኝ”በአካባቢው አየር ላይ ምላጭ ይነፍሳል፡፡ ገላ ላይ ስውር ሰንበር ጠሎ የሚያልፍ፡፡ የቀኑ ራስ የሚያስት ሃሩር ከማለፈ ወዲያው ቆዳ…
Saturday, 16 June 2012 09:31

የዝነኞች ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሁሉም ተዋናይ ቢያንስ አንድ ጊዜ ፊልም ዳይሬክት ማድረግ አለበት - በፊልም ሥራ ወቅት ያለውን ችግር የመረዳት ትዕግስት እንዲላበስ፡፡ በእርግጥ ሁሉም ዳይሬክተርም መተወን አለበት፡፡ ክሊንት ኢስትውድ (አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይና ዳይሬክተር) ስለተመልካቾች ሙዚቃ ስጫወት ተመልካቹ ካንጓጠጠኝ ሙዚቃውን እየተሳደበ ነው፤ ስለዚህ መጫወቱን አቆማለሁ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
አቶ ቀረመንዝ ያለሴት ረዥም አመታትን ኖሯል፡፡ ያለሴትን በደንብ አብራራው ካላችሁኝ ከሴት ጋር ሳያወራ፣ ሳይተኛ፣ ሳይስቅ፣ ሳይሰዳደብ፣ ሳይፋቀር…ምንም ሳያደርግ እላችኋለሁ፡፡ በረዥም የእድሜ ዘመን ውስጥ ወደ የትም ያልተጠጋጋ ተመሳሳይ ህይወትን መኖር የኑሮን ርዝመት ያሳጥረዋል፡፡ ይህ ከሆነ ዛሬ ላይ አቶ ቀረመንዝ አንድ አመቴ…
Rate this item
(8 votes)
በልባችን ትልልቅ ስም፣ በመጽሐፍት ውብ ታሪክ የተፃፈላቸው የየዘርፉ ጠቢባን፣ እንደኛው እናት አምጣ የወለደቻቸው ሥጋ ለባሾች መሆናቸው፣ ነገ ለሁላችንም ተስፋ ሰጥቶ ያተጋናል፡፡ ስለዚህም ያንዱ ታላቅ ሰው ታሪክ በየልቦቻችን ተዘርቶ ሌሎችንም ይፈጥራልና ታሪክ መኖሩ ደግ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ያንዳንዱ ሰው ስም በሠፈሩ፣…
Rate this item
(0 votes)
(ሰባት ድንቅ የሬዲዮ ዝግጅቶች)እንደ መግቢያ በኤፍ ኤምም ሊደመጥ የሚችለውን ብሔራዊውን የኢትዮጵያ ሬዲዮ ሳንቆጥር በመዲናችን ያሉት የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ስድስት ናቸው፡፡ በመንግስት የሚተዳደረው ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የ24 ሰዓት ስርጭት ሲኖረው የተቀሩት በየዕለቱ ለ18 ሰዓታት ያህል “አሉን” የሚሏቸውን ዝግጅቶች ለታዳሚዎቻቸው…
Rate this item
(0 votes)
400 ተዋንያን የተሳተፉበት ክሊፕ 480ሺ ብር ፈጅቷል “ይድረስ ለወዳጄ፡- እንደምን ሰንብተሃል እኛ ባለንበት በእግዚአብሄር ቸርነት ደህና ነን፤ መቼም ወቅት ፈቅዶ ለብዙ ትውልዶች ያህል ተራርቀን ብንኖርም ያገሬ ታሪክ የጀግኖች ታሪክ መቼም አይዘነጋም ብዬም አልነበር… እናም ይሄውልህ በእናንተው ዘመን ደግሞ ብላቴናው ቴዎድሮስ…