ጥበብ

Saturday, 17 March 2012 10:42

የጥበብ “ቸርች” ያስፈልገናል

Written by
Rate this item
(0 votes)
እውነትን ለመናገር ሳይሆን ለመጠቆም ነው የዚህ መጣጥፍ አላማዬ፡፡ … በሁለት ፈጣሪዎች ነበር አሉ … ይህ ሰው የሚባል ፍጥረት መጀመሪያ የተሰራው፡፡ አንደኛው ፈጣሪ መንፈሳዊ ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ቁሳዊ ነው፡፡ በኋላ ሁለቱ ፈጣሪዎች እርስ በራሳቸው ተጣሉ፡፡ ሰውን ከሰሩት በኋላ ነው የተጣሉት የሚሉ…
Rate this item
(0 votes)
ከቤቴ ጓሮ ከሚገኝ ድንጋይ ላይ ተቀምጬ የፀሐይን መጥለቅ እያየሁ ተመስጫለሁ፡፡ እደግመዋለሁ ተመስጫለሁ ነው ያልኩት፤ እንደ አንዳንድ ደራሲያን በሀሳብ ባህር ሰምጫለሁ፤ አልወጣኝም፡፡ በሃሳብ መስመጥ ልክ እንደ ዲቃላ ባቄላ፣ እንደ ድንጋይ፣ እንደ ብረት፣ ወለሉ ላይ ሄዶ መዘርፈጥ ሲሆን በሃሳብ መመሰጥ ግን ዙሪያ…
Saturday, 17 March 2012 10:35

እንደ ስብሐት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከአዘጋጁ:- ውድ አንባብያን፤ በዚህ አምድ በአንጋፋው ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር የአፃፃፍ ዘዬ የተኳሉ ጥበባዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ መጣጥፎችና ወጐች ይስተናገዳሉ፡፡ እግረመንገዳችንንም ዕውቁን የብዕር ሰው ስብአት ለአብን እየዘከርን፡፡ ለአምዱ የሚመጥኑ ጽሑፎችን ብትልኩልን ሚዛን ላይ እያወጣን እንደየሁኔታውና አግባቡ እናስተናግዳለን፡፡ ዶክተር ሳሙኤል ጆንሰንና…
Rate this item
(0 votes)
አንጋፋውና ታዋቂው ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ካለፈ በኋላ የተለያዩ ፀሐፍት በተለያዩ ሚዲያዎች በስራዎቹ እና በህይወቱ ዙሪያ ሲጽፉና ሲናገሩ ሰንብተዋል።እኔም ብዕሬን እንዳነሳ ያስገደደኝ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ ላይ «መፈንቅለ ስብሀት» በሚል ርዕስ “መፈንቅለ ሴቶች” የተሰኘው ፊልም ላይ የቀረበው አስተያየት ነው፡፡ ፀሐፊው አስተያየት…
Rate this item
(21 votes)
ከጥቂት ዓመታት በሀገራችን ሥነ - ጽሑፍ አይን-ገብ እየሆነ የመጣው የሕይወት ታሪክና ግለ ታሪክ አፃፃፍ ጉዳይ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል፡፡ በቅርቡም ይብዛም ይነስ፣ በወጉ ይሠራ አይሠራም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እንደመነጋገሪያ ተነስቶ ነበር፡፡ በእርግጥም ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ሃሳብ ሰጥተውበታል፣ ፍፁም የማይመለከታቸውና አንዳች ነጥብ…
Saturday, 10 March 2012 11:01

“ራእየ ዮሐንስ…” ለበይነ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዲሲፕሊናዊ ንባብ የሚየተጋ መጽሐፍ ዳንኤል ክብረት የተፈተነበት፣ አንባቢ የሚፈተንበት ጥንቁቅ ሥራ… በተለያዩ ሃይማኖታዊ ፍልስፍናዎችና የሥነ እውቀት ንድፈ ሃሳቦች የሚዳኝ መጽሐፍ… ፈር መያዣ:- የዚህ ጽሑፍ ዓላማ፣ “ራእየ ዮሐንስ - የዓለም መጨረሻ” በሚል ርዕስ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በቅርቡ ለንባብ ባበቃው መጽሐፍ ላይ…