ጥበብ
እነሆ ነገ የፍቅር ዳግማዊ ትንሳኤ የሚከበርበት ዕለት ነው፤ ቀዳሚዎቹ ቀናት ደግሞ የፍቅር ትንሳኤ የተዘከረበት ሆነው አልፈዋል፡፡ ለመሆኑ ትንሳኤ እንዴት አለፈላችሁ? ለእኔ አሸወይና ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የትንሳኤን የፍቅር መገለጫነት በጥልቅ እንዳስብ ያደረገኝን ምርጥ ሙዚቃ እያደመጥኩ፣ ትንሳኤ ዘ ዳግማዊ ፍቅርን/ዳግማዊ - ትንሳኤን/…
Read 14414 times
Published in
ጥበብ
ግጥሞች በውበት ፏፏቴ ዜማ … በቃላት ጡንቻ … በሀሣብ ነበልባል … የተነከሩ ቀለማማ ናቸው፡፡ ታዲያ ሰው ሲገጥማቸው፣ ቀን ሲቀናቸው ነው፡፡ አለበለዚያ ድንኳናቸው በጭጋግ ጓዳቸው በፍዘት ይዳምናል፡፡ የነፍስ በር የማያንኳኩ የስሜት መሸንቆሪያ የሌላቸው ዱልዱም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ገጣሚዎችም አንዱ ላይ ብርቱ፣ አንዱ…
Read 44200 times
Published in
ጥበብ
በ1974 ዓ.ም በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን የቀይ ኮከብ ጥሪ አብዮታዊ ዘመቻን መነሻ አድርጎ በተፃፈው የበዓሉ ግርማ “ኦሮማይ” ረጅም ልቦለድ መጽሐፍ፤ በደርግ ወገን የቆሙ ገፀ ባሕርያት ስለ ኤርትራዊያን አቋም የሚነጋገሩበት ክፍል አለ፡፡ አንዱ ተናጋሪ አካባቢው በተለያዩ ዘመናት በጦር ወረራ ስለተፈፀመበት ሕዝቡ “የኃይል…
Read 5485 times
Published in
ጥበብ
“ብዙዎች ደሴቶቻቸውን ፍለጋ ላይ ናቸው” ፩ በቅድሚያ ስለራሴ ልንገርህ። አለመኖርን አላውቀውም ላውቀውም አልጓጓም። በመኖር ቤተ-መቅደስ ውስጥ ነኝ። መኖርን እቀድሳለሁ። መኖርን አሞካሻለሁ። እንዳንተው ስለመኖር አዜማለሁ።በነገሥታት የአትክልት መናፈሻ ውስጥ አይደለሁም። ባለጸጋና ሰቀላዬን በቃፊር የማስጠብቅ አይደለሁም። ሠፈሬ ከመኳንትና መሳፍንት የተጣጋም አይደለም። የከበሩ ማዕድናትንና…
Read 4051 times
Published in
ጥበብ
ውድ እግዚአብሔር፡- በድሮ ጊዜ ብዙ ተዓምራት ሰርተሃል፡፡ አሁን ለምን መስራት ተውክ? -ፌቨን- ውድ እግዚአብሔር፡- ለእረፍት በወጣን ጊዜ ዝናብ ሲዘንብ ስለነበረ አባቴ አብዶ ነበር፡፡ ሰዎች ስላንተ ማለት የማይገባቸውን ነገር ሁሉ ሲልህ ሰምቻለሁ፡፡ ሆኖም ግን እንደማትጐዳው ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ (ወዳጅህ ነኝ - ማንነቴን…
Read 2127 times
Published in
ጥበብ
ማንኳኳት… ማንኳኳት… የገነትን በር ማንኳኳት! ቦብ ዳይላን (አሜሪካዊ ዘፋኝና የዜማ ደራሲ) መጪው ዘመን እንደ መንግስተ ሰማያት ነው - ሁሉም ሰው ያወድሰዋል፤ ነገር ግን ማንም እዚያ ለመሄድ አይፈልግም፡፡ ጀምስ ባልድዊን (አሜካዊ ፀሃፊና የሲቪል መብት አቀንቃኝ) እግዚአብሄር ሃይማኖት የለውም፡፡
Read 2551 times
Published in
ጥበብ