Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Monday, 10 September 2012 14:37

የእንቁጣጣሽ ስጦታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
…እንቁጣጣሽ ነበር መስከረም ሲጠባ አውቆ የበቀለ ወፍ ዘራሽ አበባ፡፡ ለምለም አረንጓዴ… ያልተጠበቀ መስክ ከብት የሚግጥበት የደመና ግላጭ የሚጫወትበት፡፡
Rate this item
(1 Vote)
እውቁ ሩሲያዊ ደራሲ ሌቭ ኒኮላየቪች ቶልስቶይ ከሞተ ከመቶ ዓመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ አሁንም ድረስ ግን መላው ዓለም ያነበዋል፡፡ በእኛ ሃገር እንኳን የተለያዩ ሥራዎቹ ከበፊት ጊዜ ጀምረው ተተርጉመው ለሕዝብ ደርሰዋል፡፡ አሁን በቅርቡ ከሩስያንኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመው “አና ካሬኒና” ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ…
Rate this item
(5 votes)
በዚሁ ጋዜጣ ላይ አያሌ ሥነጽሑፋዊ ሂሶችን አስነብቦናል፡፡ በልሲለውም ከሥነጽሑፋዊ ሂሶች ወጣ ይልና ማህበራዊ ሂሶችንም ይከትባል፡ ታዲያ ሥነጽሑፋዊም ይሁን ማህበራዊ ሂስ ሲጽፍ ፈራ ተባ እያለ አይደለም፡፡ ጨከን ኮስተር ብሎ ነው፡፡ ልቡ ይመንበት እንጂ ጽሑፉ ከወጣ በኋላ ስለሚፈጠረው ውዝግብ ወይም ስለሚነሳው አቧራ …
Saturday, 08 September 2012 10:48

ሞት የገደለው ማንን ነው?

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጨረቃና ከዋክብትን፤ ሰማይና ምድርን፣ ሰውንና እንስሳውንም የማላይበት ጊዜ ይመጣል፡፡ የሚነፍሰውን ንፁህ አየርና የሚያማልል መስክ፤ ከአበባ ወደ አበባ የሚፈነጥዙትንም ቢራቢሮዎች ዳግመኛ አይቼ የማልደነቅበት ጊዜም ይመጣል፡፡ በዝንቦች የቀናት እድሜ ፌሽታ የምቀናበትም ወቅት… ያ ጊዜ ከሩቅ እንደሚሰማ አስፈሪ የዝናም ኮቴ ሲጮህ አይሰማኝም… ልጅ…
Saturday, 01 September 2012 11:47

የእናት ሞት!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እናቴን እወዳታለሁ፡፡ ማን እናቱን የማይወድ አለ እንዳትሉኝና እንዳንጣላ፡፡ ስለሷ ሳስብ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ምቾት ይሰማኝ ነበር፤ ደስታ እና በራስ መተማመን፡፡ እሷን ሊቆጣና ሊሳደብ ይነሳ በነበረ ጊዜ ሁሉ ከአባቴ ጋር ተጣልቼያለሁ፡፡ ይህ ማለት ግን እሱን ለመቋቋም የሚያስችል አካላዊ ብቃት ነበረኝ…
Rate this item
(1 Vote)
የአማርኛን ስነ ጽሁፍ ካሳደጉት ታላላቅ ኢትዮጵያዊያን መካከል ባለቅኔው ዮፍታሄ ንጉሴ ይጠቀሳሉ፡፡ ዮፍታሄ ንጉሴ የተወለዱት በጎጃም ክፍለ ሀገር በደብረ ኤልያስ በ1885 ዓ.ም ሲሆን በደብረ ኤልያስ ደብር የጥንቱን የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ትምህርት በሚገባ ተምረዋል፡፡ ዮፍታሄ በልጅነታቸው የዜማ ትምህርት ያስተማሯቸው መሪጌታ አደላ ንጉሴ ሲሆኑ…