ጥበብ

Rate this item
(26 votes)
ፊያሜታ አነበብኩት፡፡ ደግሜ አነበብኩት፡፡ መላልሼ አነበብኩት፡፡ ለምን እንደሆነ አላውቅም ያነበብኩትን ነገር ለማመን አቃተኝ፡፡ ሉጫ ፀጉራቸው እርስ በርሱ ተገማምዶ ጀርባቸው ላይ የወደቀ፣ ወዝ የጠገበ ላመነት ያገለደሙ፣ እህል የራቀው አንጀታቸውን በሰንሰለት ሸብ ያደረጉ፣ ፂማቸውን ያንዠረገጉ፣ ከአለም ተነጥለው በራቸውን የዘጉ…እንዲህ ያሉ መናኝ ----…
Rate this item
(4 votes)
በ1980ዎቹ አጋማሽ ላይ የፕሬስ ውጤቶችና የትርጉም መፃህፍት ሕትመት የተጧጧፈበት ወቅት እንደነበር ሁላችንም የምናስታውሰው ነው፡፡ በተለይ ከትርጉም ሥራዎች ውስጥ የአጋታ-ክርስቲና የሲድኒ ሸልደን መፅሐፎች በገበያው ላይ ተጽዕኖ የፈጠሩና በብዙ አንባቢዎች እጅ የገቡ የትርጉም ሥራዎች ናቸው፡፡ 2004 ዓ.ም ማገባደጃን ይዞ አሁን እስካለንበት ወር…
Rate this item
(7 votes)
ሰሞኑን እጄ ገብቶ ያነበብኩት መጽሃፍ “ፖለቲካዊ ፍልስፍና” የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን የ“ኢቦኒ” መጽሄት ዋና አዘጋጅ በሆነው በቃል ኪዳን ይበልጣል የተዘጋጀ ነው፡፡ መጽሃፉ በዓለማችን የታወቁ ታላላቅ ፈላስፎችን ታሪክና ስራ የያዘ ሲሆን ፍልስፍና ምንድነው? ፍልስፍና ለምን? የፍልስፍና ታሪክ፣ ዐበይት የፍልስፍና ክፍሎች፣ ሌሎች…
Rate this item
(5 votes)
ዱሮ የሠራሃቸውን ዘፈኖች እንደገና ተቀርጸሐል፤ ከአሁኑና ቀደም ሲል ከነበረው አሠራር እና ቴክኖሎጂ የትኛው ተሻለህ? ከሃያ አራት ዓመታት በፊት የነበረው ጊዜ ስህተት ላለመሥራት የምንጠነቀቅበት በጣም ከፍተኛ የኾነ ትግልና ልፋት የሚጠይቅ፣ ጊዜ ነበር፡፡ እኔ በተለይ የመጀመሪያውን አልበሜን ላወጣ ሥራዬን ከሮሃ ባንድ ጋር…
Rate this item
(5 votes)
ዛሬ ማንም ጋዜጣ ላይ የጻፈ ሰው፤ ነገ መጽሃፍ ይዞ እንደሚመጣ እርግጠኛ እስከመሆን ደርሰናል፡፡ ይሄ ደግሞ “ደራሲ” የሚለውን ብርቅ ስም ያለአቅም ለመሸከም ምክንያት እየሆነ መጥቷል፡፡ ፖለቲካ የጻፈው፣ ስለሳይንስ ያወራው፣ ሁሉም ከጋዜጣ ወደ መጽሃፍ መሸጋገሩ ተለምዷል፡፡ ይህ ልምድ ደግሞ የኛ ብቻ አይደለም፡፡…
Saturday, 30 March 2013 15:15

የፍቅር ሃዲዶች!

Written by
Rate this item
(19 votes)
“ምን ዓይነት ሰው ማግባት አለብኝ?” ደረጀ በላይነህ ስለ ፍቅርም ስናወራ ኖረናል፤ግን ዛሬም የትረካው ገደል አልጠረቃም፤ አፉን ከፍቷል፤ፍቅር ዛሬም ጥያቄ ፣ዛሬም ተአምር ነው፡፡ትልቅ-ትንሹ-ደራሲው-ሰአሊው፤ፈላስፋው-ሳይንቲስቱ፤ሁሉም ተገርሞ፤ሁሉም ተደምሞ አልፎበታል፡፡ተረኛው ደግሞ ገና ይደመማል፡፡ ጃኩሊን ቢ ካር በዚህ ይስማማሉ፡፡ “Many books have been written on the…