ጥበብ

Rate this item
(7 votes)
ባለፈው ሳምንት አሜሪካ በነበርኩበት ጊዜ በላስቬጋስ የታወቀ ሆቴል ውስጥ የፋሺን ዲዛይን ስራዎቿን ስታቀርብ ያገኘኋትን ፍሬህይወት የተባለች ኢትዮጵያዊ ዲዛይነር በቃለ ምልልስ መልክ አስተዋውቄአችሁ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ በኒው ኦርሊንስ፣ ጃክሰን ጐዳና ላይ ከበርካታ ዝነኛ ሠዓሊያን ጋር ሥዕል ሲስል ያገኘሁትን ኢትዮጵያዊ ሰዓሊ አስተዋውቃችኋለሁ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
በ”የሕልም ሩጫ” ሲታወሱበ1895 ዓ.ም በ12 ዓመቴ ከአዲስጌ አዲስ አበባ መጥቼ ከዚህ ዓለም እሽቅድምድም ገባሁ። አንዱ ሲሾም ሌላው ሲሻር፣ አንዱ ሲታሰር ሌላው ሲፈታ፣ አንዱ ሲሞት ሌላው ሲተካ በማየት የዚህን ዓለም እሽቅድምድም ትግል አጠና ነበር፡፡ በ1895 ዓ.ም የምኒልክ ትምህርት ቤት ሲከፈት (ትምህርት…
Rate this item
(2 votes)
በአሜሪካዊ የሃይማኖት ሰባኪ እና ጥናታዊ ፊልም ሠሪ ጂም ራንኪን “ጂሰስ ኢን ኢትዮጵያ” በሚል ርእስ በአሜሪካ ውስጥ የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ በ2005 ዓ.ም ተተርጉመው በአማርኛ ከቀረቡ መጽሐፎችም አንዱ ነው፡፡ ብዙ አንባቢዎች የትርጉም ሥራዎችን ያለማንበብ አቋም የያዙትን ምክንያት በሚገባ ማሳየት የሚችል ከመኾኑም በላይ፤…
Rate this item
(0 votes)
“ልብ የሚያሳርፍ ምርጫ ነው” የቀድሞው የማህበሩ ፕሬዚዳንትበ97 ዓ.ም 30ሺ ብር የነበረው ካፒታል 2.7ሚ. ብር ደርሷልባለፈው ቅዳሜ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር በቅርስ ጥናትና ምርምር አዳራሽ የጠራውን ጠቅላላ ጉባኤ የጀመረው በመርሃ ግብሩ ላይ ከተቀመጠው በአንድ ሰዓት ዘግይቶ ነው፡፡ ቀን ሙሉ ለሚካሄደው ጉባኤ አምስት…
Rate this item
(0 votes)
መውለድ ሁሉንም ይቀድማል፡፡ ይበልጣል፡፡ መውለድ ባይኖር (የሚያድግ ነገር ስለሌለ) ስለ ማሳደግ በፍፁም ማውራት ባልቻልን ነበር፡፡ የእንጀራ አባት ወይንም ጉዲፈቻ ለተወለደው ነገር ባለ ውለታም ቢሆንም ወላጁ ግን አይደለም፡፡ ስለ ሰው ልጅ የአካል ውልደት ሳይሆን ስለ መንፈስ ውልዱ ነው ማውራት የፈለግሁት፡፡ ስለ…
Rate this item
(15 votes)
በቅርቡ አንድ የመዲናችን የግል ኮሌጅ በሥራ አመራር የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሲያስመርቅ፤ ግብረ ሰዶማዊነት በአገራችን እያስከተለ ስላለው አደጋ የሚያስቃኝ በጥናት የተደገፈ ጽሑፍ ቀርቦ ነበር፡፡ ፅሁፍ አቅራቢው፤ የግብረሰዶም አራማጆች ለኢትዮጵያ መንግስት “የመደራጀት መብታችን ይከበር” በሚል ያቀረቡትን ጥያቄና የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የሰጡት ምላሽ…