ጥበብ
በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ለሕይወቱ ጣዕም ጭመራ፣ ለነፍሱ ፍካት ግጥም ተምጦ ከተወለደባቸው አንድም ሀገር ጀምሮ የሰው ልጅ ግጥምን ለፌሽታ ብቻ ሣይሆን ለወቀሣና ለሙግት ይጠቀሙበት ዘንድ ወድደው ነበር፡፡ለምሣሌ ከዕብራዊያኑ ገጣሚ አንዱ የሆነውና የመዝሙር አገልጋይ ነበር የሚባለው ዕንባቆም፣ ወገቡን ታጥቆ ከእሥራኤል አምላክ…
Read 3977 times
Published in
ጥበብ
መንደርደሪያሮማንቲሲዝም፤ የሥዕል፣ ሥነ-ጽሑፍ፣ ቅርፃ ቅርፅ፣ ፋሽንና ፍልስፍና ዘርፎችን ያካተተ፤ ላለንበት ዘመን በርካታ የጥበባት አስተሳሰቦች መነሻ ታላቅ መሠረት ጥሎ ያለፈ የለውጥ ምዕራፍ ነው፡፡ ሮማንቲሲዝም፤ በሥነ-ጹሑፍ ዘርፍ፤ በአውሮጳ፣ በአሜሪካ፣ በላቲን አሜሪካ... በየሀገሩ ባንድ ጊዜ ከዳር ዳር ተቀጣጥሎ ከ175ዐ እስከ 1870፣ ከምእተ አመት…
Read 2125 times
Published in
ጥበብ
ከአምስት ደቂቃዎች በፊት የሆነ ሃሳብ ከእንቅልፌ አባነነኝ፡፡ ስለምን እንደሆነ ባላውቅም ጥቅል ስሜቱ ግን ሀዘን የተሞላ ነበር፡፡ መፃፍ ፈለኩ፡፡ ከአልጋው ተነስቼ ወደ ጠረጴዛው ሄድኩ፡፡ ይመስለኛል፤ መፃፍ የፈለኩት ሰለ እሷ ነው። ስለ ሐና፡፡ እዚሁ ክፍል ውስጥ አሁን አለች፡፡ ዞሬ ብመለከታት…እኔ አሁን ስለ…
Read 1551 times
Published in
ጥበብ
እኔ የተረዳሁትን ማንም ስላላወቀ እንጂ ሀሳቡ ምንም አዲስ ነገር የለውም፡፡ ንግድ ማለት ቅይይር ማለት ነው፡፡ እንደ ልዋጭ። አንዱን እሴት ትቀበልና በእሱ ፋንታ ሌላውን ትሰጠዋለህ፡፡ ከልውውጡ የምታተርፈውን ነገር (እሴት) መሰብሰብ እና እንደገና በትርፍ ለመለወጥ መሞከር፡፡ ነጋዴ የመሆን ትርጉሙ በአጭሩ ይሄ ነው፡፡…
Read 12638 times
Published in
ጥበብ
Monday, 18 November 2013 11:32
ሬኔ ዴካርት /”እያሰብኩ ስለሆነ ኅልው ነኝ“/
Written by ደረጀ ኅብስቱ derejehibistu@gmail.com
በ17ኛው ክፍለ ዘመን በፈረንሳይ ገኖ የወጣ አፍቃሬ−አመክንዮ ፈላስፋ ነው፤ ዴካርት። በአለም የፍልስፍና ታሪክ ውስጥም የዘመናዊ ፍልስፍና አባት ተደርጎ ይቆጠራል። የነባሩን የፍልስፍና ባህል እና የዘመኑን የሳይንስ አባዜ አጣምሮ ወጥ ስራ በመስራት ዘመኑን አስደንቋል። የምዕራቡን (የአውሮፓን) ዳግም መነሳሳት ካቀነቀኑት መካከል የሚጠቀሰው የታላቁ…
Read 3005 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 09 November 2013 12:10
“የዓለም ተፈጥሮአዊ እሴት ነፃነት ነው”
Written by ደረጀ ኅብስቱ derejehibistu@gmail.com
የጀርመኑ ፈላስፋ አማኑኤል ካንት ስራዎች በአብዛኛው የሥነ ምግባር ጥያቄዎችን የሚዳስሱ ክፍሎች አሏቸው። በCritique of practical reason ውስጥ መሰረታዊ የሥነ ምግባር ሐሳቦችን በሰፊው ዘርዘር አድርጎ ጠቃቅሷቸዋል፡፡ ዋናው እና መሰረታዊው የሥነ ምግባር አስተምህሮዎችን ያስቀመጠበት ሥራው ግን Groundwork of the metaphysics of morals(ኅላዌያዊ…
Read 3302 times
Published in
ጥበብ