ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
በወርሃ ታህሣሥ፣ 2001 ዓ.ም ነው … አንዲት ቀይ የቤት መኪና፣ ስድስት ኪሎ ከሚገኘው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ፣ በአንደኛ በር በኩል ወጥታ ቁልቁል ወደ አራት ኪሎ አቅጣጫ ከነፈች፡፡ የጣሊያኖችን የግፍ ጭፍጨፋ ከሚዘክረው ሀውልት ጋ ሥትደርስ፣ ወደ ማርቆሥ ቤተክርሥቲያን ታጠፈችና አሁንም…
Rate this item
(2 votes)
ስግብግብነትን ጠንቁሎ ያወጣው ይመሥላል፡፡ ስግብግብነት ነገን የሚያይ ዓይን የለውም፡፡ ዛሬን ብቻ እያየ፣ ነገን የሚገድል ነቀርሣ ነው፡፡ ፀሐይን በሻማ ያሸጣል፡፡ ንፍሮ ለመቀቀል አጥር ያስፈርሳል፡፡ እንደ መጽሐፍ ቅዱሱ ኤሣው ብኩርናን የሚያህል ታላቅ ክብር በምሥር ወጥ ይሸጣል፡፡ ዘመኑን ሁሉ በሆዱ አጭቆ ትውልድ ይገድላል!…
Rate this item
(11 votes)
በራሱ ላይ መቀለድ የሚችለው አርቲስትዳንኤል ታደሰ ይባላል፡፡ ብዙዎች “ጋጋኖ” በሚል ቅፅል ስም ይጠሩታል። በተለያዩ ቴአትሮችና ፊልሞች ላይ በመተወን የሚታወቅ ሲሆን በተለይም “ሳምራዊ” በተሰኘ ፊልም ላይ በመተወን ይበልጥ ዝነኝነትን አትርፏል፡፡ ለየት ያለ የሰውነት አቋም ያለው ዳኒ ጋጋኖ፤ ራሱን በመተረብና ሰዎችን በማሳቅ…
Rate this item
(5 votes)
የቱሪዝም ትልቁ ነገር ኢትዮጵያዊነትህን ለሌላው መሸጥ ነው… “ጋሽ አበራ ሞላ” ይኑርም አይኑርም፣ ጥሩ ኢትዮጵያዊ አባወራ ነው… ባለፈው ሰሞን ከአርቲስት ስለሺ ደምሴ ጋር የተገናኘነው ቦሌ ሚሌኒዬም አዳራሽ ግቢ ውስጥ ነው፡፡ ከአጋሮቹ ጋር በመተባበር ለገና በዓል ‹‹ያምራል አገሬ›› የሚለውን አዲስ አልበሙን በልዩ…
Rate this item
(2 votes)
“ድንቅና ግሩም ስራ ነው” - ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ “መዝገቡ በኢትዮጵያ ጥበብ ላይ የራሱን አሻራ አስቀምጧል” - ሰዓሊ ታደሰ መስፍን “እጁ ይባረክ”፤ “የስዕል ስራን ሰቀለው” - በርካታ ሰዓሊያን ለወትሮው የስዕል አውደርዕይ ለመመልከት የሚመጣ ሰው በጣም ትንሽ ነው፡፡ ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ ግን…
Saturday, 30 November 2013 11:52

የጥበብ ጉዞ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከ“ፊያሜታ” እስከ “የእኔ እውነት”በአስመራ ከተማ ተወልዶ በአዲስ አበባ ያደገው ወጣት አስረስ አሰፋ፤ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በቦሌ ሁለተኛ ደረጃ “ፊያሜታ” የተባለ የቲያትር ክበብ በማቋቋም በርካታ ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች ኮትኩቶ ለፍሬ እንዳበቃ ይናገራል፡፡ ለተለያዩ ወጣት ድምፃውያንም ግጥሞችና ዜማዎች ደርሷል፡፡ ለረዥም ጊዜ ከጥበብ…