ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 የመፅሐፉ ርዕስ - ግርባብ [ያ ደግ ሰው] ደራሲ -ፍቃዱ አየልኝስነ ፅሁፉዊ ዘውጉ -prose poetry fableየገፅ ብዛት - 237 የሕትመት ዘመን - 2016 ዓ.ም[በሀሳብና በልብ ሀገር ላይ እየተመላለሰ የሕይወትን፣ የጊዜን የነፍስንና የፍጥረትን ተነፃፃሪ መልክ ለመፍታት እንዲኹም ውላቸውን ለመጨበጥ... ጥያቄዎችን አንስቶ እንዲኹ…
Rate this item
(0 votes)
(ክፍል አንድ)ሕይወት እና ሥራዎችዠን-ፖል ሳትረ ከሃያኛው ክፍለ ዘመን ታላላቅ ፈላስፎች መካከል አንዱ ነወዉ፡፡ ይህ ፈላስፋ የዘመናዊዉ ኤግዚስቴንሻሊዝም ዋናው ደቀመዝሙር ሲሆን፤ ይህ ፍልስፍናዊ ንቅናቄ ወደ ፈረንሳይ የገባውና ገናና የሆነዉም በእሱ አማካኝነት ነበር፡፡ በኖረበት ክፍለ ዘመን የእሱን ያህል እጅግ ታዋቂ ፈላስፋ ዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
በ1946 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር አንድ ሥጦታ ተከሰተ….…ሙሉቀን መለሠን ምድር እጇን ዘርግታ ተቀበለች፤ ጎጃም፣ ደብረማርቆስ ከተማ አጠገብ በምትገኝ አነስተኛ መንደር ተወልዶ፣ የምውት ልጅ ነውና አዲስ አበባ ኮልፌ አጎቱ ዘንድ ተከተተ፤ ኑሮ አልሆነውም……ተመልሶ ወደ ጎጃም ተመመ፤ የካ ሚካኤል ትኖር የነበረች አክስቱ…
Rate this item
(1 Vote)
“አንዱን ሥራ ከሌላው አላበላልጥም“ አለማየሁ ገላጋይ የቃላት አመራረጡና አተራረኩ፣ ቦታዎችን የሚመርጥበትና አገላለፁ በእጅጉ ይገርመኛል፡፡ በየትኛውም የዕድሜ ክልል ያሉ ሰዎች የሚያነቧቸው መጻሕፍት እያበረከተልን ነው፡፡ የብርሀን ፈለጎች ወደ ፊልም ቢቀየሩ ምርጥ ድርሰት ነው፡፡ ውልብታ፤ የፖስት ካርድ አፃፃፍ ሙከራ ድንቅ ነው፡፡ በበኩሌ አንዱን…
Monday, 08 April 2024 20:15

የሚሳም ቁስል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጋሽ ማሞ ውድነህ “ማንም ሰው ቢሆን የተደበቀ ነውር አለው፤ ለማንም የማይናገረው። በዚህም ምክንያት ትክክለኛው ትምህርት ከሰዎች ወደ ሰዎች ሳይተላለፍ ይቀራል።” ይላል። “የሚሳም ተራራ” የተሰኘው የፍቅረማርቆስ ደስታ ግለ ሕይወት ታሪክ ወ ግለ ማስታወሻ መጽሐፍ፥ ሽቅብ ቁልቁል በተናጠው የሕይወት እንስራ፣ “ለጥቂት-አፍታ” የተከፈተ…
Rate this item
(1 Vote)
 ”ይልማ በገጣሚነቱ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሳያሰልስ ከአርባ ዓመታት በላይ አገልግሏል፡፡ የማይረሱ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚተላለፉ ሕያው የሆኑ ሥራዎችን አበርክቶልናል፡፡ ይልማ በልኩ አልተሾመም፣ አልተሸለመም፡፡ በአገራችን በኢትዮጵያ ምድር በይልማ ደረጃ የገጠመ፣ ግጥምን ከዜማ ያሰናኘ፣ ያዋሃደ .. የጥበብ ጀግና ማን ነው?--” ብርሃነ…
Page 1 of 248