ጥበብ
መነሻመቼም በድሉ ዋቅጅራ (ፒ.ኤች.ዲ.) ይኼንን ሃቲት ሲያነብ ‹‹የሀያሲ ነፍስ በየምናምንቴው ብናኝ ካደፈ፣ የብእሩን እድፍ ከቀለሙ መለየት ያስቸግራል›› እንደማይል አምናለሁ። ከልብ ሞልቶ የሚፈስ በአፍ ይወጣልና፣ አንደበቴን ለውረፋና ለጉንተላ እያሰለጠንኩና እያሴየጠንኩ እንዳልሆነ በቅድሚያ መናዘዝ አለብኝ…ሀሳብ፣ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ዘይቤ፣ ተምሳሌት የማንም ነው፤ ቢሆንም…
Read 735 times
Published in
ጥበብ
“--ግጥም የሰራችውን ምግብ እስከ ማጉረስ አትጓዝም፡፡ ምናልባት ምግቡን እስከ ምግብ ማቅረብ ድረስ ብትኼድ ነው። ሰርታ ፣ፈትፍታ ካጎረሰች ምኑን ቁጥብ ፣ምኑን ምሥጢር ሆነች ? በምንስ በስንኝ ከተዋቀረ የአጭር አጭር ተረክ ተለየች?--” በገጣሚው ግብዣ «አፍላ ገጾች»የተሰኘችዋን የግጥም ስብስብ ለማንበብ ቻልኩ ።በ2015 ዓ.ም…
Read 787 times
Published in
ጥበብ
‹‹አውቃለሁ ነክቼ፣ የርግብ ላባ ስሱን፣ ግን እንዳንቺ ገላ፣ እንጃ መለስለሱን፤›› መነሻ፡-ግጥምን በሁለት ጎራ መድበን ብንመለከት መልካም ነው፤ ውበት-ዘመም እና ሀሳብ-ዘመም ብለን፤ በመጀመሪያው ጎራ የሚመደቡ ገጣሚያን የውበት ልክፍተኞች ናቸው፤ በግጥሞቻቸው ተፈጥራዊ ውበትን፡- ጸዳልን፣ ብርሃንን፣ ፍቅርን፣ ጽጌያትን፣ ጨረቃን፣ ፀሐይንና መልካም መዓዛን ማጣቀስ…
Read 832 times
Published in
ጥበብ
‹‹ሥጋ ለበስ አበባ›› የደራሲ ዘማት ሥራ ነው። ድርሰቱ በአንድ በኩል የአጫጭር ታሪኮች መድበል፣ በሌላ ገጹ ደግሞ ወጥ ድርሰት ነው ብዬ አምናለሁ፤ ‹‹ሥጋ ለበስ አበባ›› በተሰኘ ድርሰት ‹‹ሥጋ የለበሰች እንስት›› እንደ እርጥብ ሌጦ ተገድግዳ እናገኛለን፤ ሃምሣ (50) በሚደርሱ ታሪኮች የተገደገደች፤ በዚያች…
Read 755 times
Published in
ጥበብ
፩. መግቢያፋይዳ ቢሱ የሰዉ ልጅ በመልከ ብዙ ስንክሳሳሮች ዳክሮ ሊያልፍ፣ መራራ ፅዋን ተጎንጭቶ አልያም የደስታን ጣዝማ አጣጥሞ በሞት ትቢያ ሊሆን የተኮነነ (doomed to be perish) ፍጡር ነዉ፡፡ በድንገቴ (randomness) ወደ ህልዉና ስለመጣም ባይተዋር (solitary) ነዉ፤ ከእሱ ሌላ የነፍሱን ሰቆቃና አሳር…
Read 785 times
Published in
ጥበብ
“--ምናልባት የሀገሩን ፖለቲካ ለአለፉት አርባና ሀምሳ አመታት ቀረብ ብሎ ላስተዋለው «ባለህበት መርገጥ»ም የሥራ አይነት እንደሆነ ሊገለጽለት ይችላል፡፡ የፖለቲካ «ውሃ ቅዳ ውሃ መልስነት» ለውጥ እየተባለ ሲጠራ በተደጋጋሚ ያደምጣል፡፡ የታሪክን «ቆብ ቀዶ መስፋቱ»፣ የእነ ማኪያቬሊን የተንኮል ፖለቲካ መፅሐፍ ደጋግሞ ማጠብ፣ ‘አወቅህ አወቅህ’…
Read 752 times
Published in
ጥበብ