ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ትምህርት ክፍል ሀላፊና መምህር ነኝ። የሥርዓተ ትምህርቱን ክለሳ አውደ ጥናት እንድታደርጉ እንዴት ተመረጣችሁ ላልሺኝ፣ በሁለት ምክንያት ነው የተመረጥነው። አንደኛው ፍላጎቱ ከእኛ ስለመጣ ሲሆን ሁለተኛውና ዋናው ጉዳይ ግን ዩኒቨርስቲያችን እንደ ዩኒቨርስቲም እንደ ሃገርም ቴአትር ላይ በትልቁ ከፍተኛ ሥራዎችን…
Rate this item
(2 votes)
በዚህ መጣጥፍ፣ የኢራን ሙዚቃ መሳሪያዎችን ማስተዋወቅ እንፈልጋለን። ካስተዋወቅናችሁ በኋላ በሁለቱ ሀገሮች ፣በኢራን እና በኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎች መሀል ብዙ ተመሳሳይነት እንዳለ ለማየት ትችላላችሁ። ይህም በእነዚህ ሁለት ሀገሮች ባህል ቀደምትና ጥንታዊ ታሪክ መሀል ምስስሎሽ መኖሩን አመልካች ነው።ሲታርየሲታር የዘር ግንድ ከእስልምና በፊት…
Rate this item
(0 votes)
 “ቁራኛዬ “ በ12 ዘርፍ ታጭቶ በሰባት ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 18 ምሽት ስካይ ላይት ሆቴል ከወትሮ በተለየ አገሪቱ አለኝ የምትላቸውን ታዋቂ ዝነኞች አስተናግዷል። በምሽቱ የተካሄደው ዓመታዊው 7ኛው ጉማ የፊልም ሽልማት ስነ-ስርዓት ሲሆን መርሃ ግብሩ ላይ፤ በ18 ዘርፎች የታጩ…
Tuesday, 06 April 2021 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 "ነግ በኔ" ብሎ የማይጠረጥር እሱ ሁለቴ ይሞታል; ይላሉ አባቶች። ወዳጄ፡- ምክንያት ስላለኝ አንድ መጥፎ ቀልድ እነግርሃለሁ።… እንደ ዋልድባው ዘፈን ቁጠርልኝ።…ወጣቱ አዲስ የተቀጠረ መርከበኛ ነው። ጥቂት ወራት ባህር ላይ ካሳለፈ በኋላ ወደ መርከቡ ካፒቴን በመሄድ ሲፈራና ሲቸር፡-“እዚህ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው።……
Rate this item
(4 votes)
የጠቅላዩን “የመደመር መንገድ” ዳሰሳ በአንድ ክፍል ለማጠናቀቅ እንዳልቻልኩ አይታችኋል። ለዚህ ነው አንድ ሳምንት ዘልዬ ዛሬ የተመለስኩት። በወጣቶች ላይ ከሚያጠነጥነው ፅሑፍ እንጀምር። “ኢትዮጵያ የወጣቶችና የአዳጊ ወጣቶች ሀገር በመሆኗ ለእድገትዋ ዋነኛ ሞተር የሆነውን ሃይል በሚገባ ሳይጠቀሙ ልማትም ብልጽግናም ይመጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት…
Monday, 29 March 2021 00:00

«ተቃርኖ»

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መልዕክተ ይሁዳ ፀፀት በጥፍራም እጆቹ ነፍስያዬን ሲቧጥጥ ይሰማኛል። ይህም ጉዳይ ከመኖር በላይ፣ ከእምነትም የላቀ እውነት እንደሆነ ልቤ ይነግረኛል። እውነታችሁ ነገሮችን በምታዩበት ብርሃን ይደር። የሃቃችሁን ፈረስ የእናንተ ነውና ልጓሙን ይዛችሁ ወደ አሻችሁ ቦታ ጋልቡት። ልገልፅላችሁ የምሻው ጥቂት እውነት ግን አለኝ። ከአይኔ…
Page 8 of 219