ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ "--በዜግነት ዕሴቶች ላይ መሰረቷን ባደረገች አገር ውስጥ፣ በዜጎች መካከል አንዳችም የመብት መበላለጥ አይኖርም፡፡ ሁሉም ዜጋ እኩል የሆነ የፖለቲካ መብት ይኖረዋል እንጂ፡፡ አገሬ ብሎ በሚጠራት አገሩ ላይ ዜጋው እኩል የመወሰን ሉዓላዊ የስልጣን ባለቤትም ነው፡፡--" ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት…
Rate this item
(1 Vote)
"--ለዚህም ይመስላል ረዳት ፕ/ር በቀለ መኮንን፤ ግለ-ታሪክ ሲበዛ የቀስቃሽነት ኃይል አለው፡፡ አሁኑኑ ተነስ-ተነስ፤ በል-በል ያሰኛል፡፡ ያስገርማል፤ የሰውን ልጅ ስራ በሌላ ተጨማሪ መነፅር ለመመልከትም ይጠቅማል፤ የሚሉን፡፡--" ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በቀድሞ ‹‹አዲስ ጉዳይ›› መጽሄት ላይ ስለ ‹‹ግለ-ታሪክ›› አስፈላጊነት ባሰፈሩት አንድ መጣጥፋቸው፤…
Saturday, 05 June 2021 14:07

ቃል፣ ቀለምና ፊደል

Written by
Rate this item
(3 votes)
"-እኔ ሕይወትን ተጠቃላ ነጥብ አክላ ስረዳት ሦስት መከሰቻ መልኮች ብቻ አሏት፡- ቃል፣ ቀለምና ፊደል! ስለ ምንም ነገር አውሪኝ፤ እኔየምረዳሽ ወደ እነዚህ ሦስት ንዑሳን የሕይወት መገለጫ አንጓዎች እየመነዘርኩ ነው፡፡ ለእኔ ሕይወት ከቃል፣ ቀለምና ፊደልም አንሳ ነቁጥ አክላ ትቅረብ ከተባለች፣ ዝምታ ብቻ…
Rate this item
(6 votes)
"-ሰው በክህሎት እየዳበረ ፣ በዕውቀት እየጎለመሰ የሚሄድ ፍጡር ነው፡፡ ማህበራዊ ሰንሰለቶች ለተለያዩ ስርዓቶች መፈጠር ምክንያት ናቸው፡፡ ፈትሻቸው፡፡ እርምጃህ ወቅቱን የዋጀ ይሁን፡፡ ስኬት ከወቅት ጋር የተሳለጠ መስተጋብር ውጤት ነው፡፡ ጊዜው የፈጠራቸውን ዓውዶች ተረድቶ ተመጣጣኝ ምላሽ መስጠት ያሸልማል፡፡--" ለውጥን ገና ማህፀን ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ ፍቅር ሲወለድ አንዳንዴ ከኋላው የሚያስከትለው ግልገል አለ፡፡ ያ ግልገል ቅናት ነው፡፡ ብዙ ከያንያን ስለ ቅናት ብዙ ያቀነቅናሉ፡፡ እኛም በየጓዳችንና በልባችን እልፍ እንቀኛለን፡፡ ሆድ እየባሰን፣ ቅናት እያመሰን! በአደባባይ የሚናገሩ ግን ብፁዐን ናቸው፡፡ መድሃኒቱን ያገኛሉና!”ደብልዩ ኤች አውደን ግጥምን “Memorable speech”…
Saturday, 05 June 2021 13:34

ዝክረ አብደላ እዝራ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰው በሀገር ይወለዳል ይባላል። ግን ደግሞሀገርን የሚወልዱ ሰዎች አሉ።አብደላ እዝራ ጥበብና ፍቅር የተቃቀፉበት ሀገር በውስጡ ተሸክሟል።አብሮም ኖሯል። የምናውቀው በተባ ብዕሩ፣በሰላ ሂሱ፣ስለ ጥበብ ሲል ሁሉንምበሚተው ኪናዊ ፍቅሩ ነው። የአንጋፋ ደራስያንን ሥራፈትኗል፤የረገበውን የሀገር ጥበብ ቆንጠጥ አድርጎበከፍታ አጉልቶ ለማሳየት። ጠቢባን የሚያደንቁ ውብዓረፍተ ነገሮችን…
Page 7 of 220

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.