ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ሊንኬጅ የኪነ-ጥበብ ስራዎች ማዕከልና የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች ድርጅት፣ በመጪው ህዳር ወር፣ የፊልም ፌስቲቫል በትብብር እንደሚያካሂዱ ተገለጸ።“አጋርነት ለዘላቂ የፊልም ዕድገት” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የፊልም ፌስቲቫል፤ ከህዳር 23 እስከ ህዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ለ8 ቀናት፣ በልዩ ልዩ ኹነቶች…
Rate this item
(5 votes)
‹‹የሰው ነፍስ ለሁሉም ነገር ፍቺ ለመስጠት አትሰንፍም፤›› (ገጽ 204)እንደ_መነሻ፣ሥነ-ጽሑፍ ማኅበረሰባዊ ዕድፍ ወ ጉድንፍን እንዲከረድድ የተደነገገ ገራገር ሕገ-ደንብ አለ፤ ዓለማየሁ ገላጋይ በተብከንካኝ ብዕሩ ያልከተበው ማኅበረሰባዊ ሕጸጻችን እምብዛም ነው። ክታቦቹ ተባራሪ አረር ቢነዙብንም ልባዊ መሻቱ (የደራሲው) በሰብዕና የበለጸገ ማንነት እንድንይዝ ኖሯል። ከዚህ…
Rate this item
(1 Vote)
 በቅርቡ በደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ ተዘጋጅቶ ‹‹የአማርኛ ‹ጥበበ-ቃላት› ቅኝት›› በሚል ርዕስ ለአንባቢያን በቀረበው መጽሐፍ፤ ለመጻሕፍት ሕትመት መበራከት አስተዋጽኦ ያደረጉ ሀገራዊ ክስተቶች ናቸው ተብለው ከተጠቀሱት መሐል፤ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ተቀልብሶ በ1933 ዓ.ም ነጻነት መመለሱ፤ የ1953 ዓ.ም መፈንቅለ መንግስት ሙከራ … የመሳሰሉት…
Rate this item
(0 votes)
“‹‹ሸንጎ›› በሚል ርዕስ ለግቢው ማኅበረሰብ እንዲቀርብ ታስቦ የተዘጋጀው የመድረክ ቴአትር ጠቀሜታው የጎላ ሆኖ በመገኘቱ፣ ከአማኑኤል ሆስፒታል ውጪ ለሚገኘው የሕብረተሰብ ክፍልም ማድረስ ስለሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ተደርጎ እቅድ ተነደፈ፡፡ እቅዱም ከሆስፒታሉ ግቢ ወጥቶ ጤና ሚኒስቴር ደረሰ፡፡--”ወ/ሮ ጆዘሊን የኮንጎ ብራዛቪል ነዋሪ ነበሩ። በሀገራቸው…
Sunday, 27 August 2023 19:38

ሰይጣንና ፈጣሪው

Written by
Rate this item
(2 votes)
--እውነቴን ነው ፈጣሪዬ… የዚህን ሀሳብ ሚስጥር የሰው ልጅ ቢረዳው፣ የምድር መልክ ይቀየራል ብዬ አስባለሁ፡፡ አንዳንዴ ሀሳብ ግብት ይለኛል፡፡ በየሚዲያውና በየቅዱስ ስፍራዎች ውስጥ የሰው ልጆች ሰይጣናቸውን ሊያስለቅቁ ሲሄዱ አያለሁ፣ ደብተራዎች በየገደሉ እየተተራመሱ እፅዋቶችንና እንስሶችን እየሰበሰቡ ይሰዉለታል--“ዛሬ ለነፍሴ ልገብርላት ያሻኝ እውቀት አለና፣…
Rate this item
(4 votes)
 ሽምግልና ሳያውቀኝ (ሳልደክም) በፊት፣ ያጣሁትን መጽሐፍ ፍለጋ፣ ወደ መርካቶ አቀና ነበር። የልጅነት ጉርምስናዬ ላይ የካህሊልን The prophet መጽሐፍ መርካቶ ገዝቼ ስራመድ፣ ከብዙ መኪና ጋር እየተጋፋሁ፣ የመጽሐፉን ቅጠል እየገለጥኩ አነብ ነበር። ካህሊል እንደ ፍላፃ ወደ ልቤ የሚወረውራቸው ቃላት፣ ምናቤን የገለጡ ጣፋጭ…
Page 3 of 242