ጥበብ

Tuesday, 15 December 2020 14:27

ብቻ አንድ ጊዜ ፈገግ በል!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ብቻ አንድ ጊዜ ፈገግ በል!ነ.መሙት - ዓመት በቃል አይገባም፡፡ ቢሆንም አሴ ቢሆንም፤ በመንፈስ ፅናት ውስጥ‘ኮ በመንፈስ ጽዳት ውስጥ‘ኮ ጊዜም ቦታም ተነው ቢያልቁ፣ ድምፅ አለ ሩቅ እሚያግባባ! የሚናገር ልሣን አለ፣ ያገርን ፈገግታና ዕንባ! ነብስ - አጥንት ድረስ ዘልቆ፣ ዕውነቱ ሲያስቡት ቢያምም…
Rate this item
(1 Vote)
በመጀመሪያ ;የግጥም ቃላት፣ ወደዚች ዓለም መግቢያ በሮች (gateaway) ናቸው “ይላሉ፤ ኖርማል ፍሬድማንና ቻርልስ ኤ ለፍሊን፡፡ ዓለም ውስጥ ያለ ሰው በሌላ ቀለም፣ በሌላ ምስል፣ በሌላ ውበት ብቅ እንዲል---የግጥም ዓለም፣ በውኑ ዓለም ላይ የራሱን ዓለም ይፈጥራል፡፡ ምናባዊነት ሙዚቃዊነት፣ እምቅነት፣ እያለ ባላቸው ባህርያት…
Tuesday, 08 December 2020 13:47

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ጥንቸል መጠጥ ጠጥታ፣ ድብን ብላ ትሰክራለች:: እንቅልፏን ስትለጥጥ አዳኞቹ ደርሰው ከሷ ጋር የነበሩትን እነ አንበሶን፣እነ ዝሆንና ነብርን ገድለው ይሄዳሉ አሉ- እሷ የሞተች መስሏቸው ትተዋት። ከእንቅልፏ እንደነቃች ከሩቅ የመጣ መንገደኛ በአጠገቧ ሲያልፍ መተከዟን አይቶ፡- “ጤና ይስጥልኝ እትዬ ጥንቸል!” በማለት ሰላምታ አቀረበላት፡፡“ጤና…
Rate this item
(1 Vote)
“ከመደነጋገር መነጋገር”ን እንዳነበብኩት በሚል ርዕስ ባለፈው ህዳር 12 በተወዳጇ አዲስ አድማስ ጋዜጣ የ”ጥበብ” አምድ ስር የታተመ ነፃ አስተያየት ፅሁፌ ላይ ተመስርተው “አሌክስ ዘጸአት” የተባሉ ፀሐፊ “የአንለይ ጥላሁን ትችት ሲተች!” በሚል ርዕስ በህዳር 19 ዕትም፣ በጥበብ አምድ ስር ያቀረቡት ለቅሶ የበዛበት…
Rate this item
(1 Vote)
ደራሲና ተርጓሚ አፈወርቅ በቀለ የተወለደው እዚሁ አዲስ አበባ ባሻ ወልዴ ችሎት በተባለ ሰፈር ነው - የዛሬ 76 ዓመት ገደማ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለ ባልንጀሮቹ በ1952 ዓ.ም ባቋቋሙት “የምኒልክ አበባዎች” የተሰኘ ክበብ ውስጥ አባል ሆኖ ቴአትር በመጻፍ፣ በመተወን፣ በማዘጋጀትና ዘፈን በማቀንቀን…
Sunday, 29 November 2020 16:49

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ዋና ዋና ባለስልጣናት ወደ ውጭ አገር ለጉብኝት ለመሄድ ኦፊሻል ቪዛ ማስመታት ነበረባቸው… በማለት ይጀምራል፤ አንድ የድሮ ቀልድ። ሰዎቹ ኢሚግሬሽን ሲደርሱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ተሰልፏል።“ሁሌም እንደዚህ ነው?... ወይስ…” በማለት ጠየቀ አንደኛው።“አዎን ጌታዬ” አለ ተራ አስጠባቂው።“ይኸ ሁሉ ህዝብ አገሩን ትቶ የት…
Page 7 of 215