ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 (የኬኒ ሮጀርስ የዘፈን ግጥም እንደ አጭር ልብወለድ) ሰው ሁሉ “ቦቅቧቃው” ይለዋል። እሱ ግን አንድም ቀን እንኳ አንገቱን ቀና አድርጎ አይደለሁም ብሎ ለማስተባበል ሞክሮ አያውቅም። እናቱ ያወጣችለት ስም ቶሚ ነው። የመንደሩ ሰው ግን “ቦቅቧቃው” በሚል የቅፅል ስም ይጠራዋል። እኔ መቼም የሰፈሩ…
Rate this item
(0 votes)
 ከባለታሪኩ ጋር የተገናኘነው ድንገት ነው፤ በአጋጣሚ፡፡ እኔ እዚሁ ሰፈር ስጠጣ አምሽቼ አከራዮቼ በሩን ስለዘጉብኝና የማደሪያ ገንዘብ ስላልነበረኝ አንዱ ፌርማታ ጋደም ስል፣ እሱም እዚያው ተጋድሞ ወደ ሰማይ ሲያንጋጥጥ አገኘሁት፡፡ እንግዲህ ሁለት ሰካራሞች ማደሪያ አጥተው ፌርማታ ሲጋደሙ ሊያወሩት የሚችሉት ነገር ምን ሊሆን…
Thursday, 14 January 2021 11:42

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ቁም ነገሮችን ጊዜያቸው ካለፈ በኋላ ወደ ቀልድነት እየቀየርን እንዝናናባቸዋለን። ትናንት ግን የልብ ትርታዎቻችን መለኪያዎች ነበሩ።በ1997 ዓ.ም በተደረገው ህዝባዊ ምርጫ ሰሞን የሆነ ነው።… የሰፈራችን ሰው ስብሰባ ተጠራና ግልብጥ ብሎ ወጣ። ያኔ ለተሰብሳቢዎች አበል አይከፍልም። ስብሰባ መሄድና አለመሄድ የባለቤቱ…
Thursday, 14 January 2021 11:41

የወግ ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ንግሥት ዘውዲቱ ደብረ ብርሃን በአንድ ገዳም አንድ ካህን ሾሙ። ያ ካህን ባሪያ ኖሯል። ስለዚህም ካህናቱ አልወደዱትም። በዚያ ላይ የተለመደውን የካህናቱን ግብር ሳያበላ ቀረና ንግስት ዘንድ ከሰሱት- ካህናቱ ተቆጥተው ማለት ነው። ችሎት ቀረቡ ተካሰው።ንግሥትም- “አንተ፣ ምን ሆነህ ነው የተለመደ ግብራቸውን ሳታበላቸው…
Thursday, 14 January 2021 11:33

አባትና ልጅ በፖለቲካ ጉዳይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ልጅ- አባዬ፣ አንድ ጥያቄ ብጠይቅህ ትመልስልኛለህ?አባት- በደንብ እንጂ ልጄ። ምንድን ነው ጥያቄህ?ልጅ- /ፖለቲካ/ ምንድን ነው?አባት- ደህና። እንዲገባህ በምሳሌ ላስረዳህ።ለምሳሌ፡- የእኛን ቤተሰብ እንደ አንድ ሀገር ብንወስድ። እኔ ለሀገሩ ገንዘብ የማገኝ ሰው ነኝ። እኔን የአሰሪዎችን መደብ እንደምወክል አድርገህ አስብ። እናትክን ደሞ ገንዘቡን…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙዎች በመድረክ አተዋወኗ ብቃቷ የተለየች ናት የሚሏት ባዩሽ አለማየሁ የቬኑሱ ነጋዴ፣ የስለት ልጅ፣ ሰማያዊ አይን ትዳር ሲታጠን፣ ሰዓት እላፊ፣ ነቃሽ ... በትወና የተሳተፈችባቸው ተውኔቶች ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው። ባዩሽ አለማየሁ አለማየሁ የታዋቂው ተርጓሚና ደራሲ መስፍን አለማየሁ ልጅ ናት።በቴአትር ልምምድ ላይ እያለች…
Page 6 of 215