ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
‹‹…ለእኔ ኢትዮጵያዊ እንደ ኢትዮጵያዊ ነው መኖር የሚችለው፡፡ ቀላል ምሳሌ ልስጥህ… ብሔራዊ ባንክን ሲሰራ አርክቴክቱ ከመስራቱበፊት በየክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወረ አጥንቶ ነበረ፡፡ ከዚያ ውስጥ የተረዳው ነገር ቢኖር ክብ ሰርተን የምንኖር ህዝቦች መሆናችንን ነው፡፡ ክብ ሰርተን እሳት እንሞቃለን፡፡ ክብ እንጀራ እንበላለን፡፡ ክብ ምጣድ…
Rate this item
(1 Vote)
"--በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴና በእቴጌ መነን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቀውን ባህላዊ ካባችንንም፣ ደማቅ ቀለማት ፣ የተዋቡና የረቀቁ ጥልፎችን በመጠቀም በዘመናዊ መንገድ ነበር የሰራሁት። የማስታወቂያ መርኼ፤ “ዘመናዊና ፍፁም ኢትዮጵያዊ ለመሆን ከፈለጉ፣ ምርጫዎ የፅዮን ጥበብ ይሁን” የሚል ነበር።--" የፋሽን ሥራዬን እንደ ጉድ ነበር የምወደው።…
Rate this item
(0 votes)
የአንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔና ሰኞ ከወራት በፊት ለህትመት የበቃውን የአንዳርጋቸው ጽጌን “የታፋኙ ማስታወሻ” ለማንበብ የፈራሁበትን ምክንያት አውቀዋለሁ፤... ግን ደግሞ እያወቅሁም ራሴን ማሸነፍ አቃተኝ፤ ልቤ መገረፍ ፈርታ፣ ስቃይ ሽሽታ እምቢ አለችኝ፤ ... ነገሩ ሁለቴ አልገረፍም ማለቷ መሰለኝ። እውነቷን ነው፣... አንዳርጋቸው የተያዘ ሰሞን…
Rate this item
(0 votes)
ብዙዎቻችን የውክቢያ ሕይወት ነው እየገፋን ያለነው፡፡ እንጣደፋለን! እንዋከባለን! ድካማችን ብዙ ዕረፍታችን ጥቂት ነው። እንቸኩላለን! መድረሻችን የት እንደሆነ ግን አናውቀውም፡፡ የኑሯችንን ጎዶሎ ለመሙላት እንሯሯጣለን፡፡ የኑሮ ጣጣ ፈንጣጣው አላላውስ ብሎናል፡፡ የሆዳችንን ጥያቄ ለመመለስ፣ ማጀታችንን ለመሙላት፤ ሳሎናችንን ለማሳመር የማንወጣው ዳገት፤ የማንወርደው ቁልቁለት የለም፡፡…
Saturday, 03 April 2021 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 "ነግ በኔ" ብሎ የማይጠረጥር እሱ ሁለቴ ይሞታል; ይላሉ አባቶች። ወዳጄ፡- ምክንያት ስላለኝ አንድ መጥፎ ቀልድ እነግርሃለሁ።… እንደ ዋልድባው ዘፈን ቁጠርልኝ።…ወጣቱ አዲስ የተቀጠረ መርከበኛ ነው። ጥቂት ወራት ባህር ላይ ካሳለፈ በኋላ ወደ መርከቡ ካፒቴን በመሄድ ሲፈራና ሲቸር፡-“እዚህ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው።……
Rate this item
(2 votes)
 “ቁራኛዬ “ በ12 ዘርፍ ታጭቶ በሰባት ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 18 ምሽት ስካይ ላይት ሆቴል ከወትሮ በተለየ አገሪቱ አለኝ የምትላቸውን ታዋቂ ዝነኞች አስተናግዷል። በምሽቱ የተካሄደው ዓመታዊው 7ኛው ጉማ የፊልም ሽልማት ስነ-ስርዓት ሲሆን መርሃ ግብሩ ላይ፤ በ18 ዘርፎች የታጩ…
Page 3 of 215