ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ ፍቅር ሲወለድ አንዳንዴ ከኋላው የሚያስከትለው ግልገል አለ፡፡ ያ ግልገል ቅናት ነው፡፡ ብዙ ከያንያን ስለ ቅናት ብዙ ያቀነቅናሉ፡፡ እኛም በየጓዳችንና በልባችን እልፍ እንቀኛለን፡፡ ሆድ እየባሰን፣ ቅናት እያመሰን! በአደባባይ የሚናገሩ ግን ብፁዐን ናቸው፡፡ መድሃኒቱን ያገኛሉና!”ደብልዩ ኤች አውደን ግጥምን “Memorable speech”…
Saturday, 05 June 2021 13:34

ዝክረ አብደላ እዝራ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰው በሀገር ይወለዳል ይባላል። ግን ደግሞሀገርን የሚወልዱ ሰዎች አሉ።አብደላ እዝራ ጥበብና ፍቅር የተቃቀፉበት ሀገር በውስጡ ተሸክሟል።አብሮም ኖሯል። የምናውቀው በተባ ብዕሩ፣በሰላ ሂሱ፣ስለ ጥበብ ሲል ሁሉንምበሚተው ኪናዊ ፍቅሩ ነው። የአንጋፋ ደራስያንን ሥራፈትኗል፤የረገበውን የሀገር ጥበብ ቆንጠጥ አድርጎበከፍታ አጉልቶ ለማሳየት። ጠቢባን የሚያደንቁ ውብዓረፍተ ነገሮችን…
Rate this item
(2 votes)
ከስራ መመለሴ ነው፡፡ ሰውነቴ ዝሏል። የምግብ ፍላጎት ቢኖረኝም፤ ፍሪጅ ከፍቶ መመገብ ጣዕረ-ሞት መስሎ ታየኝ፡፡ እናም ተውኩት፡፡አይኔን ጨፈንኩ፡፡ ወደ ኋላዬ የበለጠ ... ለጠጥ በማለት የመዝናናት ስሜት ለመፍጠር ሞከርኩ፡፡ በእርግጥም የቤቴ ድባብ በፀጥታ የተሞላ በመሆኑ ነፃነት ተሰምቶኛል፡፡ የወንበሩ መርገብ ጀርባ ቢያጥፍም፤ የአየሩ…
Rate this item
(3 votes)
የካህሊል ጅብራን ነፍስ ሁሉንም በመፈለግና ሁሉንም በማጣት ቅዝምዝም መሀል ተሰንቅራ የጠፋች የቅጽበት ብልጭታ ትመስላለች፡፡ በማይረካ ጥማትና በማያባራ ሽሽት መካከል ተወጥራ ሲነካኳት ስቃይን የምትዘምር አንዲት ፍሬ የክራር ክር፡፡ ሕይወቱን የምታተርፍለትን አንዲት የጉበት ቀዶ ጥገና ማድረግን ችላ ብሎ ሞትን በጨበጣ የታገለ… ካህሊል…
Rate this item
(1 Vote)
 ቪዡዋል ካፒታሊስት ድረገጽ ባለፉት 30 አመታት በአለማችን ከፍተኛ ጥቅል ገቢ ያገኙ ዝነኛ ፊልሞችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ አቫታር በ2.85 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡እ.ኤ.አ በ2009 ለእይታ የበቃውና በጄምስ ካሜሩን ዳይሬክተርነት የተሰራው አቫታር አጠቃላይ ወጪው 237 ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
፻. መንደርደርያ‘Les Misérables’ ወይም ደራሲና ተርጓሚ ሳህለስላሴ ብርሃነ ማርያም መከረኞቹ ብለው በተረጎሙት ድርሳን ላይ በ1962 (እኤአ) የሕትመት ብርሃን ሲያይ፣ ፈረንሳዊው ደራሲ ቪክቶር ሁጎ የሚከተለውን ዘመን ተሻጋሪ ሐሳብ በመጽሐፉ ላይ አስፍሮ ነበር። “በስልጣኔ መሃል ሕይወት አምካኝ ሰው ሰራሽ ገሃነም እስካለ ድረስ…
Page 2 of 215