ጥበብ
የክቡር ዶ/ር ደራሲና ዲፕሎማት ሀዲስ አለማየሁ ሁለተኛው የኢጣሊያ ወረራ የጦር ግንባር እና የአርበኝነት ትግል ተሞክሮ ነው፤ የዚያን ዘመን ህይወታቸውን የሚያወሳ አንድ እራሱን የቻለ ገጽታም ጭምር ነው - ትዝታ፡፡ በርግጥም የጦርነቱን ሙሉ ታሪክ ብቻ ቀንብቦ የያዘ ሰነድ ነው ልንለው አንችልም፡፡ ምክንያቱም…
Read 648 times
Published in
ጥበብ
መቼ እንዲህ ያደርጋል ፍቅር ብቻውን ቢነካኝ ነው እንጂ አስማት ምናምን አብዳለች ይሉኛል ከነፈች ይላሉእንደኔ በፍቅር ነደው ያልከሰሉየፍቅር ምርኮ ናት፡፡ ፍቅር ደጋግሞ ያሰቃያት፡፡ ምናብን የሚያስንቅ ታሪኳም ከዚያው የሚቀዳ ነው፡፡ የጉብዝናዋ ወራት ህይወቷ አለቃ አበበ ይባላል፡፡ ሲያሻት ትዘፍንለታለች፡፡ ደስ ሲላት በእንባ ታጅባ…
Read 595 times
Published in
ጥበብ
በተቋም ዲሬክተርነቴ ዘመን ብዙ የደከምኩበትና ኋላም ዋጋ ያስከፈለኝ ነገር ቢኖር፣ በ1988 ዓ.ም የተደረገው የአድዋ መቶኛ ዓመት ዝክረ በዓል ነው፡፡ እኔ በዚህ የታሪክ አጋጣሚ የተቋሙ ዲሬክተር መሆኔን እንደ ትልቅ እድል ነበር የቆጠርኩት፡፡ ሙያዬንና የተቋሙን ዝናና እምቅ የመረጃ ሀብት በመጠቀም ይህን የኢትዮጵያን…
Read 744 times
Published in
ጥበብ
በህንድ በፓኪስታንና በአንዳንድ ሀገራት እኛ ስለምናውቀው የእግር ኳስ ብትነግራቸው፣ እስኪ አሁን እግር ኳስ ምን የሚወደድ ነገር ሆኖ ነው ይሏችኋል። ለነዚህ ሀገራት ሰዎች፤ ስፖርት ማለት፣ ጨዋታ ማለት ክሪኬት ነው። በነዚህ ሀገራት ያሉ የክሪኬት ኮከብ ተጫዋቾች የሚሰጣቸው ክብርና ዝና ይገርማል። በዚህ ስፖርት…
Read 665 times
Published in
ጥበብ
አንድ መጽሐፍ በሽያጭ ረገድ ብዙ ሺ ኮፒ ታትሞ በአንድ ሳምንት ተሽጦ ስላለቀ ብቻ በይዘቱ ምርጥ ነው ማለት አይደለም፡፡ በብዙ ሺ ኮፒ መታተሙ፣ ለመነበብ ተደራሽ ያደርገዋል እንጂ በሁለንተናው ሚዛን የሚያነሳ ብቁ ስራ ነው የሚያስብል ማረጋገጫ አይሆንም፤ ወይም ሊሆን አይችልም፡፡ (አልባሌ ሆኖ…
Read 797 times
Published in
ጥበብ
ታሪኩ እንደዚህ ነው። በትናንሽ ህይወት መሳይ የቃላት ቅብብሎሽ… በትናንሽ ቅፅበቶች… በአይኖች ውስጥ ጨዋታ አምለሰትን ተዋወቅኳት። እውቀት በማያሻው የመግባባት አለም ውስጥ ፍቅር ተፀነሰ። የምሯን ወዳኝ እኔ በተራዬ እስክናፍቃት ድረስ አቆየችኝ። አስተውላ እያዳመጠችኝ ደካማውንም ጠንካራውንም ጎኔን መርምራ ደረሰችባቸው። ስተነፍስ እንዳስታውሳት አድርጋ ራሷን…
Read 800 times
Published in
ጥበብ