ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
 ሁለንታዋን ባሸተው፤ የማውቀው መዓዛ በአፍንጫዬ ተዛወረ። ይሄን ጠረን አውቀዋለሁ፤ አልኩ ለራሴ - ዝቃ ቅቤ።ልጅነቴ መደብ ላይ ሄጄ ተንጋለልኩ በምልሰት፤ ከቤታችን ጓሮ አያቴ የሚኮተኩታቸውና የሚያሳድጋቸው ተክሎች ነበሩ። ጤና አዳም፣ ዝቃ ቅቤ፣ ናና ቅመም፣ እንጆሪ፣ ቃርያ ብዙ ብዙ ሌሎች አይነት አይነታቸው የተለያየ…
Rate this item
(0 votes)
--የእምነቱና የመርሁ ተገዥ የሆነ ጠቢብ የታደለ ነው። አብዮቱ ግን ገና በብዙ አቅጣጫ የሚመረመር ጉዳይ አለው። የነበረ ሁሉ ምስክርነቱን ለራሱ ቢፅፍና የታሪክ ሰው ደግሞ በደርዝ በደርዝ አስስተካከሎ ቢያደረጀው የትውልድ መማሪያ ለመሆን ይበቃል። አሁን ችግራችንኮ ታሪክ አደራጁ የታሪክ ባለሙያ ተቀምጦ ሁሉም ሰው…
Rate this item
(1 Vote)
 ዮናስ ታረቀኝ ይባላል፡፡ በጀርመን ባህል ማዕከል የቤተ መፃህፍትና የመረጃ ሃላፊ ነው፡፡ ከአስር በላይ የተለያዩ መጻሕፍትን ከጀርመንኛና ከእንግሊዝኛ በመተርጎም ለአንባቢ ማድረሱን ይናገራል፡፡ በቅርቡ ለንባብ በበቃውና በጀርመን ባህል ተቋም ሙሉ ድጋፍ በታተመው “ሠላሳዎቹ” የተሰኘ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ላይ ከሃሳብ ማመንጨት እስከ ማስተባበር…
Rate this item
(0 votes)
 (ክፍል አንድ) ( አየህ ከድርሰት አቅራቢዎች ወገን ብቻ ሳልሆን እኔም አንባቢ ነኝ - ድርሰት ሞልቷል ባይ ነኝ፡፡ በአማርኛ አያሌ ደራሲያን ይጽፋሉ እኮ፣ ብዙ አሉ…የስንቱን ስም ልጥቀስልህ፡፡ በተለይ ተጽፈውየተቀመጡና ያልታተሙ እጅግ ጥሩ-ጥሩ መጻሕፍት እንዳሉ አጋጥሞኛል፣ አውቃለሁም፡፡ ችግራችን የደራሲያን ሳይሆን በአንባቢያን በኩል…
Saturday, 30 December 2023 20:30

ህልም ሲተነፍስ…

Written by
Rate this item
(0 votes)
 አንድ እንግዳ የሆነ ታሪክ ልነግራችሁ ነው….ህልም ብዙ አይነት ገፆች አሉት፡፡ በነፍስና በስጋ መካከል ባለ ብርማ ቀለም ውስጥ ብዙ ገጠመኞችንና በትካዜ ተረግዘው የተወለዱ ሀሳቦችን ይዟል፡፡ እኛ በመካከል ነን…ህልም ውስጥ ስንኖር፡፡ ሆኖም እንጠይቃለን… አሁን ባሉን የስሜት ህዋሶች ከምንለማመደው ህይወት ውጭ የሆነን ህይወት…
Rate this item
(0 votes)
አባትነት አያሌ መገለጫዎች አሉት፡፡ በብዙ መልኩም መተርጎም ይቻላል፡፡ ወንድ ልጅ ከልጅነት እስከ እውቀት ያለው ሰብዕና ለአባትነት የተዘጋጀ ነው፡፡ ተፈጥሮም ራሷ ሰብዕናችንን የምትቀርጸው ለአባትነት ብቁና ምቹ እንድንሆን አድርጋ እንደሆነ በጉዳዩ ላይ ያጠኑ ጠቢባን ሁሉ የሚስማሙበት ሀቅ ነው፡፡ መንፈሳዊ መሪው ማይለስ ሙንሮ…
Page 6 of 248