ጥበብ
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ በስሩ ያቋቋመው “ፊደል አሳታሚ” ድርጅት ሥራ መጀመሩን ለማብሰርና በማተሚያ ቤቱ የታተሙ ስድስት መፃሕፍት ለህዝብ ይፋ ለማድረግ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የምረቃ ሥነ ስርዓት በሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መሥራችና ፕሬዚዳንት ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት ባደረጉት…
Read 1725 times
Published in
ጥበብ
የአቧራ ምሠሦ የሚቆምበት ምድረበዳ፣ በዕድሜ የተጋጠ ቦረቦር … ጭራሮዋቸው የተንጨፈረረ አጫጭር ግራሮች ታዩኝ፡፡ ለምን እንደሆነ አላውቅም… የከረረ ፀሐይ፣ ያረረ ሰማይ ታየኝ፡፡ ደሞ መለስ ብሎ አፈር የመሠለ አረፋ የሚደፍቅ ወንዝ፤ … የሚያባባ የወፎች ዜማ መጣብኝ፡፡ ፍቅር የተከለከሉ ልቦች፣ ለጦርነት የተቃኙ ወጣት…
Read 2305 times
Published in
ጥበብ
ፍልስፍናዊ ወግ ብርሃን ሲተክዝ አጋጥሞህ ያውቃል? ካላጋጠመህ ዛሬ ይህን ጽሑፍ አንብበህ ስትወጣ ከልብህ አስተውለህ እንድታይ አግዝሃለሁ፡፡ ብርሃን የሚተክዘው ነፍስ ስላለው ነው፤ የሚደምቅ የሚመስለው ነፍሱን ከበርባሮስ (የጨለማ አለም) ደረት ላይ ሲያነግሰው እንደመሳቅ ሲያደርገው ነው፡፡ ሳቁ የመዝለፍለፍ ቅርጽ አለው፡፡ የነፍስ አንኳሮች የመቆሚያ…
Read 1491 times
Published in
ጥበብ
“አለም የተቀመጠችው (የታዘለችው) በአንድ ትልቅ ኤሊ ጀርባ ላይ ነው” አለ አንዱ ሰውዬ፤ አፈታሪኩን ተመርኩዞ/ተውሶ፡፡ “አለምን በጀርባዋ ያስቀመጠችውስ ኤሊ ምን ላይ ነው የተቀመጠችው?” ተብሎ እንደሚጠየቅ አልጠበቀም፡፡ “በሌላ ኤሊ ላይ!“ “ሌላኛዋ ኤሊስ በምን ላይ ተቀመጠች?” በጥያቄ ተከታተለው፤ አጥብቆ መርማሪው “በቃ…እስከ ታች ድረስ…
Read 3141 times
Published in
ጥበብ
ጠዋት ድሮ በጎንደር ዙሪያ የሚኖሩ ገበሬዎች አንዱ ታቦት የአመት ሲሆን ወይ ለጥምቀት በዓል ጎንደር ከተማ ሲመጡ ግማሹ “አረ እሰይ ስለቴ ሰመረ” ሲል ሌላው “በወት ግባ በወት፤ ያገራችን ታቦት” ይላል፡፡ የከተማው ጎረምሳ ደግሞ ያሆ…ያሆ… ይላል፡፡ እየተጋፋ እየተተራመሰ፡፡ የገጠር ኮበሌዎች ግን ክብ…
Read 2552 times
Published in
ጥበብ
ከኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ማዕከል አ.አ.ዩ በደራሲ ፀሐይ ይስማው የተደረሰው “ምስጢር” የተሰኘው መፅሐፍ፤ በኢትዮጵያ ሴት ደራሲያን ማህበር የተመረቀው ባሳለፍነው ሳምንት ነበር፡፡ መፅሐፍ 208 ገፅ ሲኖረው በአንዲት ሴት የፍቅር ውጣ ውረዶችና መሰናክሎች ላይ ያተኮረ ነው፡፡ መፅሐፉን በዚህ መልኩ ልዳስሰው ወደድሁ፡፡“ምስጢር” ከገፅ 6…
Read 2926 times
Published in
ጥበብ