ጥበብ
አሜሪካዊው ሃያሲና ደራሲ ጆን ሄርሴይ ልቦለድን ከ-ኢልቦለድ ጋር አነጻጽረው በሰጡት አስተያየት ጽሁፌን ባሟሽ ደግ ይመስለኛል፡፡ “Novel of the Contemporary History” በሚል ጽሁፋቸው እንዲህ ይላሉ “ድርጊት ከልቦለድ ይልቅ እንግዳ ነው፤ልቦለድ ግን ከእውነታ ይልቅ ጡንቻማ ነው…ድርጊቶች ብኩን ናቸው፤እንደ ቢራቢሮ አሊያም እንደ ጉንዳን…
Read 3480 times
Published in
ጥበብ
ከሁለት ወር በፊት መጋቢት ላይ ነበር “የተቆለፈበት ቁልፍ” የተሰኘው የዶ/ር ምህረት ደበበ ገ/ጻዲቅ ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ አንባቢያን እጅ የገባው፡፡ መቼቱን በአገር ውስጥና በባህር ማዶ ያደረገው ልቦለድ፤ በ439 ገፆች የተቀነበበ ሲሆን ደራሲው የአእምሮ ህክምና ስፔሺያሊስትነት ደረጃ የደረሱት ትምህርታቸውን በአገር ውስጥ በባሕር…
Read 7570 times
Published in
ጥበብ
ሠዓሊ ማህሌት እቁባይ ትባላለች፡፡ ኑሮዋ በሀገረ ኖርዌይ ነው፡፡ እዚያ ለሰባት ዓመታት የሥዕል ሙያን አጥንታ በማስትሬት ዲግሪ ተመርቃለች፡፡ ሥዕል ከማስተማር ይልቅ ፋብሪካ ውስጥ የጉልበት ሥራ ስሰራ ነው ለሥዕል የምነሳሳው የምትለው ሰዓሊዋ፤ ባለፈው ቅዳሜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበባት ትምህርት ቤት የተለያዩ…
Read 3605 times
Published in
ጥበብ
በዘመናችን ህይወት የሚላወስባቸው፣ እንደመብረቅ የሚያስደነግጥ መልእክትና ውበት ያላቸው ጥቂት ገጣሚያን ተወልደው ፣በአበባ ሳቅ፣በእምባ ጉንጉን አስደምመውናል፡፡በተዘለዘለ የእምባ ቋንጣ አስለቅሰው፣ትኩስ የውበት ወንዞችን በልባችን መልካዎች አፍስሰዋል፡፡ ምንም እንኳ በገዛ ዘመናቸው ኖረው በኛም ዘመን የሚኖሩ ገጣሚያን መጥረቢያ የማይነካቸው የአድባር ዛፎች ተደርገው፣ በአዲሱ ትውልድ ላይ…
Read 9359 times
Published in
ጥበብ
ማህበሩ የጓደኞች ነው የቤተሰብ? የት/ቤት ጓደኞቼም የቤተሰብም አለኝ፡፡ ከ40 ዓመት በፊት የተጀመረ ነው፡፡ አንዳንድ ጓደኞቼ፣ እህቶቼ ቢያልፉም እስከዛሬ ይሄው ማህበሩን እንጠጣለን፡፡ ዛሬ አንቺም ወደ ቤቴ የመጣሽው የመድሃኒያለም ማህበር ትናንት አውጥቼ ነው፡፡ በጣም የተለየ ፍቅር አለን፡፡ የትምህርት ቤት ጓደኞችሽ---የት ነው የተማርሽው?…
Read 6530 times
Published in
ጥበብ
ጊዜው አመሻሽ ላይ ነው፡፡ ቀኑን ሙሉ ጠቁሮ የዋለው ሰማይ የዝናም ሸክሙን አራግፎ ፀጥ ብሏል። ጨረቃ ደምቃ ወጥታለች፡፡ ኮከቦችም በጠራው ሰማይ ላይ ተዘርተዋል፡፡ ከጭቃ ጭቃ እያማረጥኩ ከቤቴ መዳረሻ ወዳለችው ቡና ቤት እንደልማዴ አመራሁ፡፡ በጠጪዎች መሀል አልፌ ጥግ አካባቢ ተቀመጥኩና የምጠጣውን አዘዝኩ፡፡…
Read 1703 times
Published in
ጥበብ