ጥበብ

Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት ጠዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ከቤቴ ስወጣ፣ አካባቢውን ሙዚቃዊ ለዛ ባለው ዜማቸው ካደመቁት ላሊበላዎች መካከል ከአንዷ ጋር ፊት ለፊት ተገጣጠምን፡፡ ድሮ ድሮ ላሊበላዎች በሌሊት በየሰፈሩ ተዘዋውረው የደንቡን አድርሰው ሳይታዩ ነበር ወደ መጡበት የሚመለሱት፡፡ ዛሬ ግን ከተማውን ለመዱ መሰለኝ እስከ…
Rate this item
(1 Vote)
የመሀመድ እንድሪስ ‹‹ከምሽት እስከ ጎሕ›› ግጥም ከማርክሳውያኑ ዕይታና ከታሪክ እውቀት አንጻር ሲመረመር... “ከምሽት እስከ ጎሕ” (1958 ዓ.ም.) የሚለው ግጥም የተወሰደው፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ1993 ዓ.ም. የ50ኛ ዓመቱን ክብረ በዓል ምክኒያት በማድረግ፣ የኮሌጅ ቀን ግጥሞች በሚል ርዕስ ካሳተመው የግጥም መድበል ነው፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ላለፉት 15 አመታት በፊልም ሙያ ላይ የተሰማራው ቴዎድሮስ ተሾመ፤ በፊልም ፅሁፍ ደራሲነት፣ በተዋናይነት፣ በዳሬክተርነትና በፕሮዲዩሰርነትም ሰርቷል፡፡ በሙያ ዘመኑ አምስት ፊልሞችን ሰርቶ ለእይታ ያበቃው አርቲስቱ፤ ስድስተኛውን ፊልሙን “ሦስት ማዕዘን” በሚል ርዕስ የሰራ ሲሆን የነገ ሳምንት ሐምሌ 21 ያስመርቃል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Rate this item
(0 votes)
አዳም ረታ እና ሕይወት ተፈራ መንገዳቸው (ታሪካቸው) ገጥሞ (ተገጣጥሞ) አየዋለሁ፡፡ አንዱ ላንዱ ምስክር የቆሙ ይመስል . . . . በዘመን ባሕር ላይ የቁዘማ ታንኳቸውን ወደኋላ ይቀዝፋሉ፡፡ ሁለቱ ደራሲያን የዚያን ዘመን እና የዚያን ትውልድ ግብር እና ገቢር በየፊናቸው ከትበውታል፡፡ ሕይወት Tower…
Rate this item
(3 votes)
ከአዘጋጁ በደራሲና ጋዜጠኛ ዓለማየሁ ገላጋይ ሃሳብ ጠንሳሽነትና አርታኢነት፣ 30 የጥበብ ባለሙያዎች በደራሲ ስብሐት ገ/እግዚብሄር ህይወትና የድርሰት ሥራዎች ዙርያ የፃፉትን ፅሁፎች የያዘ “መልክአ ስብሃት” የተሰኘ መፅሃፍ ባለፈው ሰኞ በእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ተመርቋል፡፡ በመፅሃፉ ላይ አስተያየት ወይም ሂስ በቅርቡ እንደምናስነብብ እየገለፅን እስከዛው…
Rate this item
(8 votes)
ከአስራ አምስት ዓመት በፊት ወደ ሙዚቃ ሙያ የገባው ድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ፣ ባለፈው ሳምንት “ስጦታሽ” የተሰኘውን ሁለተኛ አልበሙን ለአድማጭ ጆሮ አድርሷል፡፡ “ስቅ አለኝ” በተባለው የመጀመርያ ስራው ከህዝብ ጋር የተዋወቀው አርቲስቱ፤ እ.ኤ.አ በ2004 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው “ኮራ” የሙዚቃ ውድድር ላይ እጩ…