ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
 እኤአ በ2022 በወጣው የዩኒሴፍ እና የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ህፃናት በተቆራረጠ ሁኔታም ቢሆን የእናት ጡት ማግኘት ችለዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደተወለዱ በ1 ሰአት ጊዜ ውስጥ የእናት ጡት ወተት ማግኘት የቻሉት 43 በመቶ ሲሆኑ…
Rate this item
(0 votes)
Hygiene… በእጥበት የሚገኝ ንጽህናን፣ አንዳንድ መገልገያ መሳሪያዎችን በፈላ ውሀ በመቀቀል የሚገኝ ንጽህናን፤አካባቢን በማጽዳት የሚገኝ ንጽህናን፤ከአልባሳት…መኖሪያ አካባቢዎች…የስራ አካባቢዎች …የሚኖር ጽዳት፤የአካል…የአመጋገብ…ወዘተ ንጽህናን የሚመለከት መሆኑን የቃላት መፍቺያ መዝገበ ቃላት ይናገራሉ፡፡ ሰዎች በእጅ አለ መታጠብ ምክንያት በንክኪ ሊመጣባቸው የሚችለውን የጤና ጉድለት በሚመለከት በቅርብ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
እንኳን ለ2016 ዓ.ም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም እና የጤና እንዲሆን የላንቺ እና ላንተ ምኞት ነው። “እ.ኤ.አ በ2030 ኤች አይ ቪ ኤድስ እንደ ማንኛውም በሽታ ይሆናል”በጤና ሚንስቴር የኤችአይቪ ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ፍቃዱ ያደታየዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው…
Rate this item
(2 votes)
የዩኒሴፍ መረጃ እንደሚያሳየው በዓለምአቀፍ ደረጃ 26በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ልጅ መውለድ በሚችሉበት (የወርአበባ በሚያዩበት) የእድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ። “የወርአበባ በተለየ ሁኔታ በሰው ልጆች(ሴቶች) ላይ የሚከሰት ኡደት ነው” በማለት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ ውስጥ የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
እኔ በስራው ላይ በቆየሁበት ዘመን ሶስት እህትማማቾች በአንድ ጊዜ በፊስቱላ ሕመም ወደ አዲስ አበባ መጥተው የታከሙ አውቃለሁ፡፡እናትና ልጅ በአንድ ጊዜ በፊስቱላ ሕመም ወደ አዲስ አበባ መጥተው የታከሙ አስታውሳለሁ።አባት የአስራ አራት አመት የፊስቱላ ታማሚ ልጁን ሊያሳክም መጥቶ ወደ አገሩ ተመልሶ የአስራ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እ.ኢ.አ በ2023 31ኛውን አመታዊ ጉባኤ ማካሄዱ ይታወሳል፡፡ ማህሩ በየአመቱ ጉባኤውን ሲያካሂድ በማህጸንና ጽንስ ህክምና ዙሪያ በጎ አስተዋጽኦ ላበረከቱና ረዥም አመት ላገለገሉ ሽልማትን ያበረክታል፡፡ ከዘንድሮዎቹ ተሸላሚዎች መካከል ዶ/ር አምባዬ ወ/ሚካኤል አንዱዋ ነበሩ፡፡ ዶ/ር አምባዬ ወ/ሚካኤል የጽንስ…
Page 3 of 63