ላንተና ላንቺ
Saturday, 10 May 2014 12:09
አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/
Written by አበበ ተሻገር abepsy@yahoo.com
እድሜህ ስንት ነው?“አስራ አራት” ስምንተኛ ክፍል ነህ? “ስድስት”ዘግይተህ ነው ትምህርት የጀመርከው?“አሁን ስምንት ነበር የምሆነው ሁለቴ ወድቄአለሁ” ቫይረሱ እንዳለብህ መቼ ተነገረህ?“ባለፈው አመት መሰለኝ እድሜዬ 13 እያለ”እንዴት ተነገረህ ማን ነገረህ?“እናቴ ነች ኤች. አይ. ቪ/ኤድስ’ኮ አለብህ አለችኝ “እንዴት አልኳት” እና ይህ የምትወስደው መድሃኒት…
Read 4098 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 03 May 2014 13:31
አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች
Written by Administrator
ይኸው ተገልጦ ከማያልቀው ታሪካችን ለዛሬ ይህን ገፅ ፈቅዳችሁ ብታነቡኝ በመጨረሻ አእምሮአችሁ ውስጥ በርካታ ጥያቄዎች ሊነሱ እንደሚችሉ እገምታለሁ፡፡ አንባቢው ፀሃፊ (የስነ ፅሁፍ ሰው) ከሆነ ደግሞ ቀጥሎ ከማወጋችሁ ብጥስጣሽ የህይወት ገፅታዎች ጫፋቸውን ይዞ በመከተል ሌሎች ደርዞችን ሊያወጣ ይችላል፡፡ በየትኛው ግለሰብ ታሪክ ልጀምር፡-…
Read 3105 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ይቅርታ አንባብያን፡፡ የልብ ድካም ያለባቸው ሰዎች በተለይ ከፍቅር ጓደኞቻቸው ወይም ከትዳር አጋራቸው ሰርቀው ወሲባዊ ግንኙነት በሚፈፅሙበት ጊዜ የደም ብዛት አይሎ የልብ ምትም ፈጥኖ ህይወታቸው ያለፈበት አጋጣሚዎች ተመዝግበዋል፡፡ እስኪ የግለሰቦችን ታሪክ መነሻ እናድርግ ምናልባት የጉዳዩ አሳሳቢነት ወደኛ ቀርቦ ከታዬን፣ “ትውውቃችን ሁለት…
Read 10573 times
Published in
ላንተና ላንቺ
Saturday, 19 April 2014 12:27
ህፃናት ወሲባዊ ጥቃት ደርሶባቸው ከሆነ እነዴት ማወቅ ይቻላል?
Written by አበበ ተሻገር abepsy@yahoo.com
በመጀመሪያ እነዚህን የሚከተሉትን አጫጭር ወሬዎች ልንገራችሁ፣የአራተኛ ክፍል ተማሪና የ10 ዓመት ልጅ ነው- ኳስ ይወዳል አግር ኳስ። ይህን የሚያውቅ የ 18 ዓመት ወጣት የሰፈሩ ልጅ ይህን ህፃን ምርጥ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋቾችን ምስል የያዙ ስቲከሮችን በየጊዜው በመስጠትና በማታለል አስገድዶ ደፈረው። ህፃኑ…
Read 6570 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከወንዱ ዘር ይልቅ የሴቷ ዘር ካናቢስ የበለጠ ተፈላጊ ነው፡፡ የካናቢስ ተክል እንደ ፓፓያ ተክል የወንድና ሴት ዝርያ አለው፡፡ የወንድ ፖፖያ ተክል የሚፈለገውን ፍሬ አይሰጥም ግን እሱ ከሌለ ሴቷ ፍሬ አትሰጥም፡፡ በካናቢስ በኩል ደግሞ ሴቷ በገበያው ላይ የበለጠ ተፈላጊ ነች (ወንድና…
Read 3561 times
Published in
ላንተና ላንቺ
አለም አቀፉ የጤና ድርጅት (WHO) የእናቶችን ጡት ወተት በተመለከተ የሚከተሉትን እውነቶች ይነግረናል፡፡ ልጁ ከተወለደ (ለፁ ቢጀምር ከዚሁ ጋር የእናቱ ጡት ወተት ቢቀጥል ጤናማ የአካልና የአእምሮ ሥርዐት ይኖረዋል፡፡ ይህ ሂደት ደግሞ ለሁለት ዓመታትና ከዚያም በላይ ቢቀጥል ደግ ነው፡፡ ሁፍ እንዲመቸን በወንድ…
Read 4545 times
Published in
ላንተና ላንቺ