Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG የእናቶችን ሞት ለመቀነስ የሚረዱ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህም መካከል አፋጣኝ የሆነ እና ሁሉንም አገልግሎት ያካተተ የማህጸን ሕክምና በመላው አገሪቱ ከትላልቅ ሆስፒታሎች ራራቅ ባሉ አካባቢዎች እንዲሰጥ የሚያስችለው (Comprehensive Emergency Obstetric and New…
Rate this item
(7 votes)
‹‹...የአንዲት ሴት እድሜ በአርባዎቹ ወይንም በሀምሳዎቹ አመታት መጀመሪያ ከሆነ ምናልባትም በተወሰነ ደረጃ ቅድመ ማረጥ (periomenopause) የሚባለው ደረጃ እየደረሰች በመሆኑ አንዳንድ ምልክቶችን ልታይ ትችላለች፡፡ በቅድመ ማረጥ ወቅት አንዳንድ የጤና ምልክቶችን በመመልከት ላይ ከሆነች ወደ menopause ወይንም የወር አበባ መቋረጥ (ማረጥ) እየደረሰች…
Rate this item
(2 votes)
“...በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ያለው የእናቶች ሞት መጠን ቁጥር ከፍ ያለ ነው ማለት ይቻላል፡፡ መሰረታዊው ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ዜሮ ከሚባለው ደረጃ ማድረስ ባይቻልም እንኩዋን ለውጥ በማምጣት የሞት መጠኑን መቀነስ ስላለብን ጠንክረን መስራራት ይጠበቅብናል ...” ዶ/ር ይርጉ ገ/ሕይወት የኢሶግ ፕሬዝዳንት አለም…
Rate this item
(1 Vote)
.ስሜ ሲስተር ብርሀኔ ይባላል፡፡ በአሁኑ ወቅት የሰባት ወር እርጉዝ ነኝ፡፡ አኔ እርግዝናዬን አቅጄና ፈልጌ ባለቤንም አሳምኜ ስላረገዝኩ በሁኔታው እጅግ ደስተኛ ነኝ፡፡ በተለያዩ ሴቶች እንደሚታየውም በአመጋገብም ሆነ በአለባበስ ወይንም በተለያዩ ምክንያቶች የደረሰብኝ የፍላጎት ወይንም የመጥላት ሰሜት የሚያስቸግር አልነበረም፡፡ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት…
Rate this item
(1 Vote)
ይህንን ታሪክ ከባለጉዳይዋ ጋር ተወያይታ ገጠመኙን ለንባብ ያዘጋጀችውን አዲስ አለም ብርሀኔን በቅድሚያ በአንባቢዎች ስም አመሰግናለሁ፡፡ ደመራራ ባለፈ በአራራተኛ ቀኑ ታሪኩን እነሆ... አዲስ፡ ማን ልበል? ከበቡሽ፡ ስሜ ከበቡሽ ይልማ ይባላል፡፡ተወልጄ ያደግሁት ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን አካባቢ ሲሆን በተለይም ያደግሁት ጭድ ተራ እየተባለ ይጠራ…
Rate this item
(1 Vote)
..እርግዝና እና የክብደት መጠን..... ሰዎች እርግዝናን እንደ አስቸጋሪነት የሚቆጥሩት ምናልባት ውፍረት ከመጠን በላይ ሲሆን ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን የአንዲት ሴት የክብደት መጠን ከቁመትዋ ጋር ተዛምዶ በሚሰላው ስሌት ከመጠን በታች ከሆነም በእርግዝና ወቅት ሌላው አስቸጋሪ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን በተመለከተ ለዚህ…