ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
የማህጸን በር ካንሰር ለብዙ ሴቶች ሕይወት ጠንቅ በመሆኑ የክትባቱዋጋ እንዲቀንስ ብቻም ሳይሆን ጥረት በመደረግ ላይ ያለው በነጻ እንዲሰጥም ጭምር ነው፡፡የማህጸን በር ካንሰር ከማህጸኑ በር አካባቢ ባለው የውስጠኛ ክፍል ይጀምራል፡፡ እዚያ አካባቢ ያሉ ሴሎች ሲፈጠሩ ከነበራቸው ይዘት ወደ ቅድመ ካንሰርነት ተለውጠው…
Rate this item
(4 votes)
ጥናት በተደረገባቸው የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ እና የመሰናዶ ትምህርት ተከታታይ ሴቶች ዘንድ ፡-ወሲባዊ ድርጊት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲፈጸም እርግዝና ሊከሰት እንደሚችል የሚያውቁ ተማሪዎች 8.2 ኀናቸው፡፡ ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል መወሰድ የሚገባቸውን መከላከያዎች በሚመለከትም ትክክለኛው መረጃ ያላቸው 5.6 ኀ ብቻ ናቸው፡፡ Yohannes A. (Mekelle…
Rate this item
(8 votes)
“… እኔና ባለቤቴ የልጅ ያለህ ስንል ነበር ብዙ ጊዜ ቆይተናል፡፡ ተስፋ ቆርጠን በተቀመጥንበት ጋብቻ በፈጸምን በሰባት አመት እርግዝና መጣ፡፡ በጣም ተደሰትን፡፡ ሕክምናውንም በወጉ በሰአቱ ጀመርን፡፡ ባለቤቴ ዘጠኝ ወር ሙሉ ሕክምናዋን ስትከታተል እኔም አብሬያት እየሄድኩ ስለነበር የምርመራውን ውጤት ተከታትያለሁ፡፡ እርግዝናው ልክ…
Saturday, 03 August 2013 11:03

“…የወንዶች መካንነት…”

Written by
Rate this item
(30 votes)
ቀደም ያሉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ለዘር መካንነት የሚበቁ ወንዶች ችግር ከአእምሮ ጋር የተገናኘ መሆኑን የሚያመላክት ሲሆን በቅርብ የወጡት ደግሞ 90% የሚሆኑት ምክንያቶች የተፈጥሮ ወይንም አካላዊ ችግሮች መሆናቸውን ይገልጻሉ ፡፡ ቢሆንም ግን ከአካላዊ ችግር የተነሳ መውለድ ያቃታቸውም ቢሆኑ ሁኔታው በመከሰቱ እራሳቸውን ዝቅ…
Rate this item
(6 votes)
ዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ‹‹... በደም መርጋት በሽታ ያለኝን ልምዴን ላካፍላችሁ፡፡ እኔ የምኖረው በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሳሪስ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ ነው፡፡ ልጅ ለመውለድ ብዙ ናፍቄ ፈጣሪዬን ስለምን... በጉዋደኞቼ ልጆች ስደሰት...ለእራሴም እንዲኖረኝ ስናፍቅ ኖሬ እድሜዬ አርባ አመት ከገባ በሁዋላ…
Rate this item
(2 votes)
<> ዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ከላይ ያነበባችሁት ዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ለዚህ አምድ አዘጋጅ ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ ነው፡፡ ዶ/ር ሙሁዲን የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት ሲሆኑ የሚሰሩት በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እንዲሁም ሀያት እና ቅዱስፓውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ በአስተማሪነት ነው፡፡የደም መርጋትን እንደበሽታ ከመቁጠር አስቀድሞ ተፈጥሮአዊውን…