ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
ኢንጀንደር ኄልዝ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ከሚሰራቸው የተለያዩ ስራዎች አንዱ የወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ማበልጸግ በሚል ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም በአራዳ ክፍለ ከተማ ላይ እየተተገበረ ያለው ስራ ተጠቃሽ ነው፡፡ በዋናነትም ስምንት ትምህርት ቤቶች ላይ ማለትም ሶስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት…
Rate this item
(0 votes)
 የጡት ማጥባትን ሳምንት ምክንያት በማድረግ የጀመርነው እትም በዛሬው የማይመከሩ አመጋ ገቦች ይጠ ናቀቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ለንባብ ያልነው የሚያጠቡ እናቶች የምግብ ፍላጎት በምን መንገድ መሟላት እንደሚገባው የጠቆምንበት ነበር፡፡ በቀጥታ ወደማይመከሩት ምግቦች ከመሻገራችን በፊት ስለጠቃሚ ምግቦች ለትውስታ እናስነብባችሁ፡፡ የእናት ጡት ማጥባትን በሚመለከት…
Rate this item
(1 Vote)
“የስነተዋልዶ ጤና ላይ ምን እየተሰራ ይገኛል” በማለት ወደ አዲስ አበባ ሴቶች፣ ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ሴቶች እና ህጻናት ቢሮ እንዲሁም ጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል አምርተናል። በተጨማሪም በመኖሪያ ቤት፣ ት/ቤት እና የንግድ ተቋማት ያገኘናቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ልምዳቸውን…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ ልጅ አለመውለድ ወደ 15% ለሚሆኑ ጥንዶች ወይንም 48.5 ሚሊዮን ለሚሆኑ የትዳር አጋሮች ችግር ነው፡፡ ‹‹….እግዚአብሔር ይመስገን የመካንነት ሕክምና ወደሀገራችን በመምጣቱ ልጄ የልጅ አባት ሆነልኝ….›› ያሉን አንድ አባት ናቸው፡፡ እኝህን አባት ያገኘናቸው በኢትዮ ፈርቲሊቲ ሴንተር ነው፡፡ ኢትዮ ፈርቲሊቲ…
Rate this item
(0 votes)
ከ40 እስከ 60 በመቶ የካንሰር በሽታ መነሻ የአመጋገብ ችግር ነው” ምንጭ/ የህብረተሰብ ጤና ሳይንስ ተመራማሪ] እና አሰልጣኝ ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ ካንሰር፡- ካንሰር ማለት በአንድ የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት[sell] ከቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ ተባዝተው ወደ ሌላ የሰውነትክፍል ሲሰራጩ ነው። የህዋሳት…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በየጊዜው እንደሚወጣው መረጃ ከሆነ የኮሮና ቫይረስ መልኩን ለውጦ እንደሆን እንጂ ተወግዶአል የሚል ዜና የለም። በኢትዮጵያም ቢሆን ከ January 2020 እስከ June 2022 ድረስ የወጣው መረጃ የሚያሳየው የሚከተለውን ነው፡፡ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 489,846የሞት መጠን 7,548ክትባት የወሰዱ 49,686,694…