ላንተና ላንቺ
Monday, 06 February 2017 08:57
በአፍሪካ ዘላቂ የልማት ግብ - ለስነተዋልዶ ጤና መልካም አጋጣሚና ተግዳሮቶች
Written by ፀሐይ ተፈረደኝ ከኢሶግ
ጥር 25/2007 ዓ/ም አመሻሹ ላይ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት በአልና አመታዊ ኮንፍረንስ እንዲሁም የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ፌደሬሽን 2ኛው አመታዊ ጉባኤ መክፈቻ ስነስርአት ከተካሄደ በሁዋላ ስነስርአቱ ዛሬ ተፈጽሞአል። የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት በአልና አመታዊ…
Read 1487 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ደም መስጠትም ሆነ መቀበል ሰጪውንም ሆነ ተቀባዩን የማይጎዳ ሰብአዊ አገልግሎት ነው። • ደም መለገስ ማለት ልትቋረጥ የነበረችን ሕይወት እንደገና ተስፋዋን ማለምለም የሆነ ሰብአዊ አገልግሎት ነው። • ደም በፈቃደኝነት መለገስ... የስጦታዎች ሁሉ ስጦታ ነው። “ደም ልገሳ በኢትዮጵያ - ከ1962 ዓ/ም…
Read 5855 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአንድ ቀልድ ጽሁፋችንን እንጀምር። “ጎን ለጎን ቁጭ ብለው የማይነጋገሩ ወንድና ሴት ካሉ እነርሱ ባልና ሚስት ናቸው” ይላል። ሁሉንም ባለትዳሮች ከዚህ ያውጣችሁ የሚል ይሆናል የዚህ አምድ ምኞት። በተለይም ሰሞኑን በክርስትናው እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበሩ በአላትን ያሳለፍን ስለሆነ በእንደዚህ ያለው ወቅት ደግሞ…
Read 1690 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ጥር 25-27 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ፣ጥር 25-27 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG ›መታዊ ጉባኤ፣ጥር 25-27 የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ፌደሬሽን 2ኛ ጉባኤ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተቋቋመ 25 አመት ሞላው። ጉባኤው…
Read 2883 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ስራ መስራት የሚገባው በተገረዙ ሴቶች ችግር ላይ ብቻ አይደለም። ያልተገረዙ ሴቶችንም ጉዳይ ማየት ያስፈልጋል። • በደቡብ በአንዳንድ አካባቢዎች ግርዛት እንደገና እንደአዲስ ተጠናክሮ ቀጥሎአል። ሳይገረዙ የተዳሩ ሴቶች እንደገና በራሳቸው ፈቃድ እየተገረዙ ነው። ለርእስነት የመረጥነው አባባል የአንዳንድ አባወራዎች ውሳኔ ነው። ምናልባትም…
Read 3099 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• በየአስር ሴኮንዱ በአለማችን አንዲት ልጃገረድ ግርዛት ይፈጸም ባታል። ታህሳስ 6/2009 ዓ/ም በአዲስ አበባ አንድ የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዶ ነበር። የምክክር አውደጥናቱ ትኩረትም በአለም አቀፍ ደረጃ እ.ኤ.አ እስከ 2025 ድረስ በሴት ልጆች ላይ የሚፈ ጸመውን ግርዛት የብልት ትልተላ ጭርሱንም ለማስቆም…
Read 3827 times
Published in
ላንተና ላንቺ