ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
(ውርጃ) ጽንስን ማቋረጥ ማለት ምን ማለት ነው? ይህ ጥያቄ መመለስ ከጀመረ ብዙ አመታ ትን አስቆጥሮአል፡፡ ወጣቶች በዚህ ድርጊት ሲጎዱ ወይንም እስከ ሕይወት ፍጻሜ መድረሳቸውን በመገናኛ ብዙሀን ስንገልጽ አመታትን አስቆጠርን፡፡ አመታት በተለዋወጡ ቁጥር ችግሩን ያልሰማ ትውልድ እንደሚተካም ሁሉ ድርጊቱን የሚፈጽሙት ወጣቶች…
Rate this item
(1 Vote)
 (ውርጃ) ጽንስን ማቋረጥ ማለት ምን ማለት ነው? ይህ ጥያቄ መመለስ ከጀመረ ብዙ አመታ ትን አስቆጥሮአል፡፡ ወጣቶች በዚህ ድርጊት ሲጎዱ ወይንም እስከ ሕይወት ፍጻሜ መድረሳቸውን በመገናኛ ብዙሀን ስንገልጽ አመታትን አስቆጠርን፡፡ አመታት በተለዋወጡ ቁጥር ችግሩን ያልሰማ ትውልድ እንደሚተካም ሁሉ ድርጊቱን የሚፈጽሙት ወጣቶች…
Rate this item
(0 votes)
 ኤችአይቪ ኤይድስ በአሁኑ ወቅት በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል የሚለውን ለመገመት ያስችላል በማለት የፌዴራል ኤች አይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ቀደም ሲል ያወጣውን መረጃ ልናስነብባችሁ ለህትመት ብለነዋል፡፡ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2020/ አዲስ በኤችአይቪ ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር አስራ አንድ ሺህ ሰባት መቶ አስራ…
Rate this item
(1 Vote)
 በእርግዝና ላይ ያሉ ሴቶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የከፋ ሕመም ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ክትባት መውሰድ የግለሰብ ውሳኔ ነው፡፡ በእርግዝና ላይ ያሉ ሴቶች በኮሮና ቫይረስ ቢያዙ ካልተያዙት ሴቶች ይልቅ ሕመሙ ሊበረታባቸው ይችላል የሚል ግምት አለ። እ.ኤአ. June 16, 2021 The Centers for Disease Control…
Rate this item
(0 votes)
በአለምአቀፍ ደረጃ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቁ እያነሱ መልስ ለማግኘት ሲባል ባለሙያን ለማግኘት ሲባል ከቦታ ቦታ ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ቦታ ሆነው ለፈለጉትን ጥያቄ መልስ ለማግኘት የሚያስችሉ በርካታ ድረገጾች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ በተለይም በጤና ጉዳይ ስለምንም አይነት ሕመም መንስኤ እና ክትትል እንዲሁም መፍትሔውን ጭምር…
Rate this item
(1 Vote)
ማንኛዋም ሴት፡-በወር አበባ መሃከል ወይንም በሁዋላ የተቋጠረ ወይንም ቀለል ያለ ደም መፍሰስ ካየች፤የወር አበባ ረዘም ላለ ጊዜ ወይንም ከበድ ባለ ሁኔታ የሚፈስ ከሆነ፤ከግንኙነት በሁዋላ የደም መፍሰስ ወይንም የጀርባ ሕመም ካላት፤በብልት የሚወጣው ፈሳሽ መጠን የጨመረ ከሆነ፤በወሲብ ግንኙነት ጊዜ ሕመም የሚሰማት ከሆነ፤የወር…