ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የስነ ተዋልዶ ጤናን በተመለከተ በተለያዩ ተቋማት የተለያዩ ስራዎች ይከና ወናሉ፡፡ባለፈው ሳምንት ለዚህ እትም እንግዳ የነበሩት ዶ/ር ኃ/ማርያም ሰኚ ቀደም ሲል በጅማ የነበሩ ሲሆን አሁን ለቦርድ ፕሬዝዳንትነት ሲመረጡ የት ሆነው ማህበሩን ሊመሩ ነው የሚል ጥያቄ ከአምዱ አዘጋጅ ቀርቦላቸው ነበር፡፡ እሳቸውም ሲመልሱ‹‹….በእርግጥ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG ከተቋቋመ ዘንድሮ ሰላሳ ሁለት አመት ሆኖታል፡፡ በዚህም ምክንያት በየአመቱ የሚያካሂደውን አመታዊ ጉባኤውን ባደረገበት ወቅት አዲስ የቦርድ አመራሮች ምርጫ አካሂዶአል፡፡ ለቀጣዮቹ አመታት የማህበሩ ቦርድ ፕሬዝዳንት በመሆን የተመረጡት ዶ/ር ኃይለማርያም ሰኚ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት እንዲ…
Rate this item
(2 votes)
 በዚህ እትም ልናስነብባችሁ ያሰናዳነውን የማህጸን ጫፍ መሰንጠቅ [መቀደድ] አስመልክቶ የህክምና ባለሙያ የሰጡንን ማብራሪያ ከማስነበበቻን አስቀድሞ የ3 እናቶችን ልምድ እናካፍላችሁ።“ሀውለት እባላለው ተወልጄ ያደኩት አሁንም የምኖረው በገጠር ከተማ ውስጥ ነው። ልጄን የወለድኳትም በአነስተኛ የህክምና ተቋም ውስጥ ነው። ልጄን ከወለድኩ በኋላ ግን ከዚህ…
Rate this item
(0 votes)
 “ከ100 ሴቶች መካከል 3 ሴቶች በማህፀን ግድግዳ ካንሰር ይጠቃሉ”የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመራቢያ አካላት ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር መሰረት ኦላናየማህፀን ግድግዳ ካንሰር (endometrial cancer) በዓለም አቀፍ ደረጃ ሴቶችን ከሚያጠቁ የካንሰር አይነቶች መካከል በ6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። በ1…
Rate this item
(2 votes)
በርእሱ የተጠቀሰውንና የጽንስን እድገት በሚመለከት ማብራሪያ የሚሰጡን ዶ/ር እዮብ አስናቀ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት የሚሰሩትም በአበበች ጎበና የእናቶችና የህጻናት ሕክምና ማእከል ውስጥ ነው፡፡ዶ/ር እዮብ ጽንስና ከአፈጣጠሩ ጀምሮ ሲገልጹት አንዲት ሴት ስትፈጠር በእናትዋ ማህጸን ውስጥ እያለች ከሁለት እስከ…
Rate this item
(0 votes)
በዚህ እትም ልናስነብባችሁ የወደድነውን የምጥን ሁኔታ ከሐኪሙ ማብራሪያ በፊት የአንዲት እናት ገጠመኝ በቅድሚያ እነሆ እንላለን፡፡ልጅ ለመውለድ አዲስ አልነበርኩም፡፡ ከዚህኛው ልጅ በፊት የዛሬ ዘጠኝ አመት አንድ ልጅ ወልጃለሁ፡፡ የሚገርመው ነገር በዚያን ጊዜ ስለምጡም ሆነ ስለልጁ ምንም ነገር አስቤ አላውቅም፡፡ እንዲያውም የወለድኩ…
Page 1 of 64