ላንተና ላንቺ
ምቹ ክሊኒክ ሀያ ሁለት እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በአዲስ አበባ ይገኛል፡፡ በዚህ ክሊኒክ ከሚሰጡት የተለያዩ ሕክምናዎች መካከል ከፍተኛውን ቦታ የሚይዘው ይህ በቴክኖሎጂ የታገዘ የመካንነት ሕክምና ነው፡፡ በዚህ ክሊኒክ ተገኝተን ዶ/ር ቶማስ መኩሪያ በ22 የሚገኘው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የመካንነት ማእከል ዋና ኃላፊን…
Read 12584 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ለHPV (ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ) በትክክለኛው ጊዜና ሁኔታ ክትባት ከተሰጠ የማህጸን በር ካንሰርን ማስቀረት ይቻላል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት የማህጸን በር ካንሰርን መቆጣጠር ወይንም መገደብ በሚለው ፕሮግራሙ ውስጥ ካስቀመጠው አንዱ ነው፡፡ ከላይ ያነበባችሁትን የነገሩን ባለፈው እትም እንግዳችን የነበሩት ዶ/ር ታደሰ ኡርጌ በቅዱስ…
Read 12684 times
Published in
ላንተና ላንቺ
አንድ ቤት ሲሰራ ብሎኬት ተደርድሮ ነው፡፡ የአንድ ሰው ሰውነት የሚገነባውም ልክ ቤት በሚገነባበት መልክ በህዋሳት ወይንም በCell ግንባታ አማካኝት ነው፡፡ ዶ/ር ታደሰ ኡርጌ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት እና የመራቢያ አካላት ካንሰር ሕክምና Sub specialist (oncology gynecology) ባለፉት ህትመቶቻችን የማህጸን ፍሬ…
Read 10455 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የካንሰር ሕመምን በተመለከተ የተለያዩ ጽሁፎችን ባለፉት እትሞቻችን ማሰነበባችን ይታወ ሳል፡፡ ይህንኑ መሰረት በማድረግ አንዳንድ እናቶች ገጠመኛቸውን አካፍውናል፡፡ እናቶች ብቻም ሳይሆኑ ከአባቶችም እንዲሁ በፕሮስቴት ካንሰር ዙሪያ አንድ ገጠመኛቸውን ያካፈሉን አሉ፡፡ ገጠመኞቹ በስተመጨረሻው እኔን ያየህ ተቀጣ የሚል ምክር ስለአለው እና ምክሩም እውነት…
Read 9364 times
Published in
ላንተና ላንቺ
pre-cancer ወደ ካንሰርነት ለመለወጥ ከ10-15 አመት ጊዜ ሊቆይ ይችላል፡፡precancerous lesion የሚለው አባባል የካንሰር ሴል መሳይ ግን የካንሰር ያልሆኑ ሴሎች በሰውነት ውስጥ ሲታዩና ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የመሰራጨት እድሉ የሌላቸው ናቸው፡፡ precancerous ጊዜ ቢፈጁም ወደ ካንሰርነት የመለወጥ እድል ያላቸው መሆኑ ሊዘነጋ…
Read 12276 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአለም አቀፍ ደረጃ ያለው የካንሰር ሁኔታ እ.ኤ.አ በ2020 ሲገመት 19.3 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በአዲስ በካንሰር ሕመም ይያዛሉ፡፡ ወደ 10.0 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በሕመሙ ምክንያት ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት የካንሰር ምርምር እንዳረጋገጠው ደግሞ የማህጸን ካንሰር በአለም ላይ በሴቶች ላይ…
Read 10033 times
Published in
ላንተና ላንቺ