ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ 15/ሚሊዮን የሚሆኑ በእድሜያቸው ከ15-19 የሆኑ ታዳጊ ልጃገረዶች በሕይወት ዘመናቸው አስገድዶ መድፈር እንደደረሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ምንም እንኩዋን በአለምአቀፍ ደረጃ መረጃዎች በትክክል ባይጠቁሙም ወንዶች ልጆችም የዚህ ሰቆቃ ሰለባ እንደሚሆኑ ተጠቁሞአል፡፡ ጾታዊ ጥቃት የሚባለው በብዙ አይነት መንገድ የሚገለጽ ጥቃት ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
ESOG የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር እና በምህጻረ ቃሉ CIRHT እየተባለ የሚጠራው መስሪያ ቤት በትብብር ከሚሰሩ ዋቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ወደ ማህጸንና ጽንስ ሕክምና ልዩ ትምህርት የሚገቡ ጠቅላላ ሐኪሞች ጥራትና ብቃት ባለው መንገድ ደረ ጃውን ያሟላ ትምህርት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በተመሳሳይ መንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
በየአመቱ በአለም ላይ 357 ሚሊዮን የሚደርሱ አዲስ በበሽታ መመረዞች infections ይከሰታሉ:: ከእነዚህም ከአራቱ በበሽታ መመረዞች አንዱ በግብረስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚከሰት ሲሆን የበበሽታ መመረዞቹ (infections) ስማቸውም chlamydia, gonorrhoea, syphilis እና tricho- moniasis በመባል ይታወቃል፡፡ በአማርኛው ቂጥኝ፤ጨብጥ፤ከርክር….ወዘተ ይባሉ የነበሩት ናቸው፡፡ በአለም ላይ…
Rate this item
(8 votes)
አንድ ጥያቄ አለኝ ያሉን የአምዱ ተከታተይ በስልካችን ደውለው ነው፡፡ ምን እንርዳዎ ስንላቸው …አደራችሁን ስሜን ንገረን እንዳትሉኝ የሚል ነበር መልሳቸው፡፡ መተዋወቅ ባይከፋም ለጉዳዩ ስንል ምርጫዎን እናከብራለን የሚል ነበር መልሳችን፡፡ ጉዳዩ እንደሚከተለው ነው፡፡‹‹እኔና ባለቤቴ ከተጋባን ወደ አስራ አምስት አመት ሆኖናል፡፡ ሶስት ልጆችም…
Rate this item
(2 votes)
 አ.ኤ.አ በ2018 ከUNAIDS እንደተገኘው መረጃ ከሆነ በኢትዮጵያ፡-690 ሰዎች ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ ይገኛል፤የኤችአይቪ ቫይረስ ስርጭት ከ1000 በቫይረሱ ካልተያዙ ሰዎች መካከል አዲስ በቫይረሱ የሚያዙት ሰዎች በሁሉም እድሜና ጾታ ልክ በአንድ ዓመት ውስጥ 0.24. ነበር፡፡የኤችአይቪ ስርጭትን በሚመለከት እድሜያቸው (ከ15-19) አመት የሆኑ ወጣቶች መካከል…
Rate this item
(1 Vote)
December 1-2019 አለም አቀፍ ኤችአይቪ ቀንአለምአቀፉ ኤችአይቪ ቀን በተለያዩ ተቋማት እና የአለም የጤና ድርጅት መሪ ቃል ይወጣለታል:: ለእትሙ አርእስት ያደረግነው ጥሩ ትርጉም ያለው ሲሆን የአለም የጤና ድርጅትም “Rock the Ribbon”, ብሎ የአመቱን የኤድስ ቀን መሪ ቃል አድርጎአል:: ይህም ሰዎች በደረታቸው…