ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ሊሞቱ የነበሩ እናቶች ከሞት መትረፍ ሲባል አንዲት ሴት ከእርግዝና ጋር በተያያዘ፤ ልጅ በመውለድ ጊዜ ወይንም የእርግዝና ጊዜው 42 ቀን ከሆነ በሁዋላ በሚከሰት የእርግዝና መቋረጥ ምክንያት በሚከሰቱ የተለያዩ ውስብስብ የጤና ችግሮች የተነሳ ልትሞት ደርሳ ነገር ግን ስትድን ማለት ነው፡፡ ይህንን የአለም…
Rate this item
(1 Vote)
 ቀደም ባሉት አመታት አንድ ጥናት እንዳስነበበው ባጠቃላይም በብዙ ሀገራት ከ30-60% ከሚሆኑ እርግዝናዎች በተለይም በታዳጊዎችና ወጣቶች እርግዝናው የሚቋረጠው ጽንስና በማቋረጥ ነው፡፡ በጊዜው በኢትዮጵያ ከሚከሰቱ አስር ጽንስን ማቋረጦች ስድስቱ ደህንነታቸው ያልተጠበቀ ነበር፡፡ በተለይም በገጠር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ከሶስት ወር በሁዋላ ጽንስን ማቋረጥ…
Rate this item
(0 votes)
ይህ ጽሁፍ እስከተዘጋጀበት ጊዜ ድረስ COVID-19 በአለም ላይ ስጋት ሆኖ ቀጥሎአል፡፡ በእርግጥ ክትባት ተገኝቶለታል ቢባልም እንኩዋን በመላው የአለም ህዝብ ምን ያል ወይንም ሙሉ በሙሉ ተቀባይትን አግኝቶአል ብሎ ለመናገር ያስቸግራል፡፡ እንደሚታየው ከሆነ በአለም ላይ ፈቃደኛ የሆነ ሲከተብ ፈቃደኛ ያልሆነ ግን የተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
ልጅ ለመውለድ አለመቻል ሲባል በሁለት አይነት ይገለጻል፡፡ የመጀመሪያው ወንድና ሴት ቢያንስ ለ12 ወራት የእርግዝና መከላከያ ሳይጠቀሙ ወሲባዊ ግንኙነት ፈጽመው እርግዝና አልከሰት ሲል ነው፡፡ሁለተኛው ደግሞ ለአንድ ጊዜም ቢሆን እርግዝናው ተከስቶ በመቀጠል ሲሞክር እርግዝና እምቢ ሲል ማለት ነው፡፡ ልጅ መውለድ አለመቻል ከሴት…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የእናቶችንና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረገው ጥረት ውጤት መታየ ቱን የዘገበው 12 March 2019 WHO ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን በተለይም ከ COVID-19 ጋር በተያያዘ ያለው የሞት መጠን ምን ይመስላል የሚለውን ከGynecology & Obstetrics 24 July 2020 ያወጣውን ሪፖርት እናስነብባችሁ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ብዙ ታዳጊዎች በልማድና በአንዳንድ የህይወት ገጠመ ኛቸው አግባብነት በሌለው መንገድ እንደሚገለጹ እና ከጾታ እና ከእድሜአቸውም ጋር በተያያዘ በአሉበት ወቅትም ይሁን በወደፊት ህይወታቸው የሚጎዳቸው ነገር እንደሚገጥማቸው ግልጽ ነው፡፡ በእድሜም ይሁን በጾታ አማካኝነት የሚደርስባቸው ችግር በትምህርት ቤት፤ በቤት ውስጥ…