ላንተና ላንቺ
በእንግሊዝኛው Osteoporosis በመባል የሚታወቀው የአጥንት መሳሳት በሽታ በተለይም በሴቶች ከወር አበባ መቋረጥ menopause ጋር ተያይዞ የሚያስከትላቸውን ችግሮች የተለያዩ በዚህ ዙሪያ የተሰሩ ጥናታዊ ስራዎች ያሳያሉ፡፡ ዌብ ሜድ የተሰኘው ድረ ገጽ ለንባብ ያለውን ታነቡ ዘንድ በዚህ እትም እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ከላይ በስተግራ የምትመለከቱዋቸው…
Read 8869 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ሴቶች በተፈጥሮ በአማካኝ በወር አንድ ጊዜ የሚያዩትን እና ልጅ ለመውለድ የሚያስችላቸውን የወር አበባ የሚያጡበት menopause እድሜ ከ45-55 አመት ሲሆን አንዳንድ ጊዜ እስከ 60 አመት ድረስም ሊዘገይ እንደሚችል ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ እድያቸው ሳይደርስ ገና ከ30-40 አመት በሚደርስበት ጊዜም menopause…
Read 8743 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በተለያዩ መረጃዎች እንደተመዘገበው ከሆነ የወር አበባ የሚቋረጠው ሴቶች በእድሜያቸው ከ45-55 አመት ሲደርሱ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን ሴቶች እድሜያቸው ከ30-40 በሚደርስበት ጊዜም የወር አበባ ሊቋረጥ እንደሚችል ባለሙያዎች ይመሰክራሉ፡፡ Menopause እንዴት ይገለጻል?አንዲት ሴት በተከታታይ ለ12/ወራት ማለትም ለአንድ አመት የወር አበባዋን ማየት ካቆመች…
Read 8315 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የስነተዋልዶ አካላት ሲባል በሴቶች በኩል ማህጸንና ከማህጸን ጋር ተያያዥነት ያላቸው አካላት፤እንዲሁም ከማህጸን አጎራባች ሆነው የሚገኙትን አካላት እንደ ሽንት ፊኛ የመሳሰሉትን ይጨምራል፡፡ እነዚህ አካላት በተለያዩ ምክንያቶች ሕመም ይገጥማቸዋል ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ለዚህ አምድ እንዲገልጹ የተጋበዙት ዶ/ር መብራቱ ጀምበር ይባላሉ፡፡ ዶ/ር…
Read 12419 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ወሲብ ስቃያማ ሊሆን ይችላል፡፡ ወይንም ደግሞ ስሜት የለሽ ሊሆን ይችላል፡፡ አለበለዚያም እርካታን ማጣት ሊኖር ይችላል፡፡ ታድያ የዚህ ሁሉ ችግር ምንድው ብለን ስንጠይቅ የተለያዩ መልሶች ይኖሩታል። ምናልባትም ልጅ መውለድ አለመቻል እና የዚህ ውጤት የሚያስከትለው ስሜት ሊሆን ይችላል፡፡ ወሲብ በሚፈጸምበት ጊዜ ስሜቱን…
Read 14957 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ከላይ በርእስነት የተቀመጠውን አባባል ያገኘነው ባለፈው ሳምንት የተከበረውን አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሚመለከት እንደመሪ ቃል ከተጠቀሙበት የ March/8/ ድረገጽ ነው፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር የካቲት 29 ቀን 2011/ በውጭው ደግሞ March 8/2019 ዓ.ም ተከብሮ የዋለው የዓለም የሴቶች ቀን በዘንድሮው ትኩረቱ የጾታ እኩልነት…
Read 5856 times
Published in
ላንተና ላንቺ