ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
 …በአንድ ወቅት ማለትም የዛሬ 35/ሰላሳ አምስት አመት ገደማ ልጅ ለመውለድ በአዲስ አበባ ወደ አንድ ሆስፒታል ተወሰድኩ። እኔ ምጥ ይዞኝ እጮሀለሁ፡፡ ወደማዋለጃው ክፍል ሲያስገቡኝ ሌሎች ሁለት የሚጮሁ ሴቶችም ነበሩ፡፡ ታድያ አንዲት የሙያው ባልደረባ የሆነች ነገር ግን ዶክተር ያልሆነች ወደ ሴቶቹ እየተጠጋች…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙ ሰዎች Fungal Infection በመባል በሚታወቀው የኢንፌክሽን አይነት ይጠቃሉ። መነሻችን ከብልት ጋር በተያያዘ ያለውን ሁኔታ ለማየት ቢሆንም ሰዎች ይህ ኢንፌክሽን ወይንም የሰውነት መመረዝ የሚደርስባቸው በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ነው፡፡ ከላይ የምትመለከቱት በፊትና በምላስ ላይ በምን መልክ እንደሚወጣ ነው፡፡ በሺዎች ከሚቆጠሩ…
Rate this item
(0 votes)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሕክምናው አለም የተለያዩ ሳይንሳዊ እድገቶች የተመዘገቡ ሲሆን ምንም እንኩዋን በሚፈለገው ደረጃም ማለትም የተጠቃሚውን ቁጥር ከግምት ውስጥ ያስገባ ባይሆንም የባለሙያዎቹም ቁጥርም እየጨመረ መሆኑ አይካድም፡፡ የመድሀኒቶች አይነት መጨመር የቴክ ኖሎጂ መስፋፋት …በተለይም በማህጸንና ጽንስ ሕክምናው ዘርፍ በሰዎች ሕይወት ዙሪያ…
Rate this item
(2 votes)
በአለም አቀፍ ዙሪያ እንዲሁም በኢትዮጵያም በአንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ትምህርትን በሶፍትዌር አማካኝነት መስጠት የተጀመረ አሰራር ነው፡፡ ትምህርት በትምህርት ቤቶች ፤ትምህርትን በተልእኮ ከመሳሰሉት የትምህርት አሰጣጥ ዘዴዎች በተጨማሪ ትምህርትን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ በመላላክ መቅሰም የሚያስችለው ዘዴ በአለም ላይ ከተጀመረ ትንሽ የቆየ ሲሆን በአገራ ችንም በተለያዩ…
Rate this item
(2 votes)
 ለአርእስትነት የተመረጠው አባባል የሴቶች ጤንነትን በሚመለከት በአዲስ አበባ ተደርጎ በነበረ አንድ መድረክ በተበተነ አጀንዳ ላይ መሪ ሐሳብ ሆኖ የቀረበ ነው፡፡ የሴቶችን ጤና በመጠበቁ ረገድ በተለይም የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች በምን መልኩ ዛሬም ነገም ከእሱዋ ጋር መሆን እንደሚጠበቅባቸው የሚያሳዩ ሳይንሳዊ ጽሁፎች የቀረቡበት…
Saturday, 21 July 2018 13:05

ወንዶችና የጡት ካንሰር…

Written by
Rate this item
(2 votes)
….አንድ ስራ ልቀጠር አስቤ በቅድሚያ የጤና ምርመራ ማቅረብ ስለነበረብኝ ወደ ሕክምና ባለሙያ ዘንድ ቀረብኩ። እሱም …የሚሻለው ወደ ግል ሐኪምህ ሄደህ ብትታይ ጥሩ ነው …አለኝ፡፡ ወደሁዋላ መለስ ብዬ ሳስበው…ላለፉት ሁለት አመታት አንድ ችግር ገጥሞኝ ነበር፡፡ በሰውነቴ ላይ በተለይም በጡቴ አካባቢ አንድ…