ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
በአለም አቀፍ ዙሪያ በአሁኑ ወቅት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን የያዘው እና ከ70/ሺህ በላይ ሰዎች እንዲሞቱ ምክንያት የሆነው የኮሮና ቫይረስ በእርጉዝ ሴቶች እና ጨቅላዎቻቸው ላይ ሊያስከትለው የሚችለው የተለየ ችግር ይኖር ይሆን? ለሚለው ጥርጣሬ መልስ የሚሆን የባለ ሙያዎችን ግኝት ማስነበብ ከጀመርን እነሆ…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጲያ የማህጸንና ፅንስ ሐኪሞች ማህበር የተዘጋጀ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ከኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ጋር በመተባበር ኮቪድ-19 የተሰኘው ወረርሽኝ በተለይም በእርግዝና ላይ ባሉ እናቶች ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ሕመም በተለየ የሚመለከት መረጃ አዘጋጅቶ ለንባ ብሎአል፡፡ ይህ እትም…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጲያ የማህጸንና ፅንስ ሐኪሞች ማህበር የተዘጋጀ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ከኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ጋር በመተባበር ኮቪድ-19 የተሰኘው ወረርሽኝ በተለይም በእርግዝና ላይ ባሉ እናቶች ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ሕመም በተለየ የሚመለከት መረጃ አዘጋጅቶ ለንባ ብሎአል፡፡ ይህ እትም…
Rate this item
(2 votes)
በአሁኑ ጊዜ ወረርሽኙ ዓለምን ያስጨነቀው በ2019 የተነሳው የኮሮና ቫይረስ ስያሜው (COVID-19) ነው፡፡ ይህ ቫይረስ ከአሁን ቀደም በአለም ላይ የተከሰቱ ዝርያዎች የነበሩት ሲሆን ስያሜያ ቸውም SARS-CoV- እና MERS-CoV የተሰኙ ናቸው፡፡ SARS-CoV---severe acute respiratory syndrome MERS-CoV-----MERS: Middle East respiratory syndrome በመባል ስያሜ…
Rate this item
(4 votes)
ከወር አበባ ጋር በተያየዘ ሁለት ደብዳቤዎች ደርሰውናል፡፡ አንዱዋ የ14 አመት እድሜ ያላት ታዳጊ ስትሆን ሌላዋ ደግሞ ሰላሳ አመት የሞላት የአንድ ልጅ እናት ናት፡፡ የሁለቱንም ደብዳቤ አሳጥረን ለንባብ ብለነዋል፡፡ ‹‹…..እድሜዬ 14 አመት ሲሆን የመጣሁትም ከገጠር ነው፡፡ ከገጠር እንደመጣሁም የሚረዱኝ ሰዎች ከትምህርት…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹….ትዝ ይለኛል፡፡ ጊዜው ወደ 45 አመት ይሆነዋል፡፡ የተወለደችው ልጅ አሁን 45ኛ አመቷን ይዛለች፡፡ እኔ ሳረግዝ እድሜዬ ገና 16 አመት ነበር:: እርግዝና በመከሰቱም ቤተሰብ በግራም በቀኝም ያሉት ማለትም የእኔም የባለቤቴም ቤተሰቦች እንዲሁም እኔና ባለቤቴ ተከራ ይተን በምንኖርበት አካባቢ በጉርብትና የሚኖሩ ሁሉ…
Page 7 of 50