ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG እ.ኤ.አ August 22-24/2019 በኢት ዮጵያ አቆጣጠር ነሐሴ 16-18/2011 ድረስ በአዲስ አበባ የጤና ጉዳይን በሚመለከት ጥናትና ምርምር ለሚያደርጉ የይሁንታን ፈቃድ ለመስጠት እንዴት ይቻላል በሚል ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ ስልጠና አካሂዶአል፡፡ ስልጠናው የተሰጠው በተለያዩ ሆስፒታሎች ለሚሰሩ…
Rate this item
(0 votes)
• ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የልጅ መውለድ መጠን አላቸው ከሚባሉ ሀገራት ተርታ የምትመደብ ሀገር ናት፡፡ • በኢትዮጵያ በእድሜያቸው ከ15-አመት በታች የሚባሉ ታዳጊዎችና ወጣቶች 45 % ያህል መሆናቸው ተመዝግቦአል፡፡ • በእርግጥ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ቁጥር ያላቸው እነዚህ ታዳጊና ወጣቶች በአገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የልጅ መውለድ መጠን አላቸው ከሚባሉ ሀገራት ተርታ የምትመደብ ሀገር ናት፡፡ በኢትዮጵያ በእድሜያቸው ከ15-አመት በታች የሚባሉ ታዳጊዎችና ወጣቶች 45 % ያህል መሆናቸው ተመዝግቦአል፡፡በእርግጥ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ቁጥር ያላቸው እነዚህ ታዳጊና ወጣቶች በአገሪቱ ኢኮኖሚና ልማት እድገት እውን…
Rate this item
(8 votes)
Jennifer Huizen የተባሉ ምሁር እንደሚያስረዱት አንዲት ሴትና አንድ ወንድ የግብረስጋ ግንኙነት ከፈጸሙ በሁዋላ በሴቶች ብልት ላይ የመድማት ሁኔታ ሊከሰት ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ የሚከሰተው የደም መፍሰስ ባልተጠበቀ ወይንም ጥንቃቄ በጎደለው መንገድ በሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ምክንያት እርግዝና እንዳይፈጠር ለማድረግ ሰውት በሚያደርገው…
Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ ካለባቸውና ቫይረሱ ወደ ልጃቸው እንዳይተላለፍ በተነደፈው ፕሮግራም ታቅፈው ነገር ግን ልጆቻቸው በቫይረሱ ከመያዝ ያልዳ ኑበት ምክንያት ምንድነው? የሚለውን ግርማ አለማየሁ በየነ ፤ሌሊሳ ሴና ዳዲ እና ሶሎሞን ብርሀኑ ሞገስ ጥናት አድርገው BMC Infectious Diseases…
Rate this item
(1 Vote)
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2016 ይፋ የሆነው መረጃ እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ ኤችአይቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ በሚደረገው ጥረት ፀረ ኤችአይቪ የሚወስዱ ቫይረሱ በደማቸው ያለ እርጉዝ እናቶች 69% ነበሩ፡፡ ይህንን መረጃ ያወጣው የአለም ባንክ ሲሆን ዳሰሳው የተካሄደውም የልማት አመላካች ሁኔታዎችን ከመገምገም አንጻር ነበር፡፡…
Page 5 of 45