ላንተና ላንቺ

Rate this item
(5 votes)
“ሶስት ልጆችን ወልጃለሁ ነገር ግን ይህ ችግር የገጠመኝ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ነው፡፡ በጣም ነበር የምጨናነቀው፣ በጣም ነበር የሚያመኝ ምኔን እንደሚያመኝ ግን አላውቀውም ነበር እና ለእራሴ በማይገባኝ ሁኔታ ነበር ይህ ችግር የጠፈጠረብኝ። በጣም እጨናነቃለሁ፣ በጣም እራሴን ያመኛል፣ ምግብ አልበላም ወልጄ በተነሳሁበት…
Rate this item
(7 votes)
በእርግዝና እንዲሁም በወሊድ ግዜ በእናቲቱ ላይ የሚከሰቱ የተለያዩ አካላዊ እንዲሁም ስነልቦናዊ ለውጦች ይኖራሉ፡፡ ምንም እንኳን ይህ ለውጥ በተለያዩ ሴቶች ላይ የሚኖረው ሁኔታ ቢለያይም እያንዳንዷ እናት ይህን አካላዊና ብሎም ስነልቦናዊ ለውጥ ማስተናገዷ አይቀሬ ነው፡፡ ይህ አካላዊ ለውጥ ወይም በህክምናው አጠራር physiologic…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እትም WATCH የተሰኘውን ፕሮጀክት ማብቃት ምክንያት በማድረግ ስለፕሮጀክቱ አንዳንድ ሀሳቦችን ማንሳታችን ይታወሳል፡፡ በኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር የዋች ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ቢኒያም ጌታቸው ለዚህም እትም እንግዳ ሲሆኑ በጅማ ዞን ተዘዋውረን ካየናቸው ጤና ጣብያዎች ያገኘናቸው የህክምና ባለሙያዎችም ሀሳባቸውን ያጋሩናል፡፡ ለማስታወስ…
Rate this item
(0 votes)
WATCH ምህጻረ ቃል ሲሆን በእንግሊዝኛው (women and their children health) የእናቶችና የልጆቻቸው ጤንነት ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት ነው፡፡ ፕሮጀክቱ በካናዳ መንግስት ድጋፍ የሚደረግለት ነው፡፡ ፕላን ካናዳ እና የካናዳ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ጋር በመሆን ገንዘቡን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት ኢትዮጵያ ውስጥ ፕላን…
Rate this item
(41 votes)
የእርግዝናዬን ግዜ ሳስበው እጅግ ይዘገንነኛል፡፡ ልጄ አሁን ሁለተኛ አመቱን ይዞአል፡፡ በባለቤቴም በኩል ይሁን በእኔ በኩል ያሉ ቤተሰቦች አንድ ልጅ መደገም እንዳለበት ሲነግሩኝ...በሁኔታው ባምንም ...ሳስበው ግን እጅግ ይመረኛል፡፡ ከክብደት ጀምሮ ገጽታዬ በሙሉ እንዲሁም የቆዳ ቀለሜ የእኔ አልነበረም፡፡ ጭራሽ ነበር የተበለሻሸሁት፡፡ እኔነቴ…
Rate this item
(0 votes)
በሀገራችን ያለው የሙያ ማህበራት ቁጥር ከጊዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ እነዚህ የሙያ ማህበራት ከአባላቱ ባሻገር ለሙያ ዘርፉ ብሎም ለሀገር እድገት የሚጫወቱት ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ በህክምናው ዘርፍ ከተቋቋሙ የሙያ ማህበራት መካከል የኢትዮፕያ ፅንስና ማህፀን ሀኪሞች ማህበር አንዱ ነው፡፡ ማህበሩ ባለፈው…