Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(1 Vote)
በምፀታቸው ረቂቅነት የሚታወቁት ፀሀፌ-ተውኔት መንግሥቱ ለማ ስለ አካላዊ እንቅስቃሴ በድራማ ውስጥ ሲያስተምሩ፤ ድራማ ሲሠራማንኛውም የሰውነታችን ክፍል ሊንቀሳቀስ ይገባዋል ለማለት የሚከተለውን ተረት ይጠቅሱ ነበር፡፡ እነሆ፡- ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ለምድር ለሰማይ የከበዱ ዲታ፣ በጣም የሚፈሩ የሚከበሩ ትልቅ ሰው ነበሩ፡፡ እኒህ ሰው…
Rate this item
(0 votes)
አንድ ንጉሥ ሶስቱን ጥበበኛ አማካሪዎቻቸውን ጠርተው፤ የመጀመሪያውን፤ “በጣም በትንሽ ብር ይሄን ቤት የሚሞላ ነገር ገዝተህ ና” ብለው ጠየቁት፡፡ ሁለተኛውን አስቀርበው፤ “ሰውን እንዳይረሳ የሚያደርገው ምን እንደሆነ መርምረህ ንገረኝ” አሉት፡፡ በመጨረሻም ሶስተኛውን ጠርተው፤ “መጽሐፍ ገልጠህ፣ አዋቂ ጠይቀህም ሆነ፣ ከምትወዳቸው ሰዎች ጋር ተማክረህ፤…
Rate this item
(2 votes)
በርካታ ባለሟሎች፣ ወታደሮችና አማካሪዎች የነበሯቸው አንድ ተዋጊና ጀግና ንጉሥ በ18ኛው ክፍል ዘመን ይኖሩ ነበር ይባላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ታላቅ ውጊያ ተዋግተው ሲመለሱ፤ መኳንንቶቹና ወታደሮቹ ሹመት ካልተሰጠን ብለው አስቸገሯቸው፡፡ ንጉሡም እንሾም ያሉትን ሁሉ ሰበሰቡና፤ “በሉ እንግዲህ እያንዳንዳችሁ በምን ምክንያት ሹመት…
Saturday, 11 August 2012 10:17

ሜዳው ላይ እንተያይ!” አትሌት ጥሩዬ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ነገር - የገባት ሰጐን) አንድ የቱርኮች ተረት እንዲህ ይላል፡- ከእለታት አንድ ቀን የዱር አራዊቶች ተሰብስበው፤ “የዱር የጫካው ገዢ ንጉሳችን አንበሳ ታሟል፡፡ ነብር ደግሞ እኔ ልግዛችሁ እያለ ይፎክራል፡፡ ምን ብናረግ ይሻላል?” የሚል ጥያቄ አነሱ፡፡ አንደኛው - “ለጌታችን እንደቆምን ለማረጋገጥ እንሂድና ጦርነት…
Rate this item
(1 Vote)
እንደ “ናብሊስ” መጽሐፍ አገላለፅ፤ “ሩቢኮንን ማቋረጥ” የሚለው አባባል ዛሬ ያነጋገር ፈሊጥ ሆኗል፡፡ ወደ ማይመለሱበት ወይም ወደማይሻገር ውሳኔ ላይ ተደረሰ እንደማለት ነው፡፡ ይህ አነጋገር ዕውነተኛ የታሪክ መሠረት አለው፡፡ እነሆ፡- ጥንት የሮማንና የፈረንሣይን ድንበር የሚለይ ሩቢኮን የሚባል ወንዝ ነበር፡፡ ይህንን ወንዝ ተሻግሮ…
Rate this item
(0 votes)
“ናብሊስ” የሚለው መጽሐፍ የሚከተለውን ተረት ይነግረናል፡፡ በጥንት ዘመን አንድ በጣም ብልህ ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ነበር ይባላል፡፡ በእርሱ ዘመን አንጥረኞች፣ ሸማኔዎች፣ ቆዳ ሠሪዎች፣ የሸክላ ሥራ ባለሙያዎች እጅግ የተከበሩ ባለሙያዎች ነበሩ፡፡ ሀገሪቱ እጅግ ባለፀጋ ህዝቡም ጠግቦ የሚያድር ነበረ፡፡ ይህ ብቻ ግን ንጉሡን በጣም…